Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
EwnetYashenifal
Member
Posts: 1701
Joined: 30 Jul 2014, 12:46

እኔ የሚገርመኝ፥ የምርጫ ቦርድ የለጠፈው የምርጫ ውጤት፥ በምርጫው ፍጻሜ ሁሉም ፓርቲዎች ከተስማሙበት የውጤት ቁጥር ከተለየ፥ ቆጠራው ለመጭበርበሩ ማስረጃ አይሆንም?

Post by EwnetYashenifal » 23 Jun 2021, 21:20

እኔ የሚገርመኝ፥ የምርጫ ቦርድ የለጠፈው የምርጫ ውጤት፥ በምርጫው ፍጻሜ ሁሉም ፓርቲዎች ከተስማሙበት የውጤት ቁጥር ከተለየ፥ ቆጠራው ለመጭበርበሩ ማስረጃ አይሆንም?