
ሰበር ዜና፣ ጁንታው በተጎጋ የቆስሉ ታጣቂዎቹን ጥሏቸው ፈርጥጧል!
ጁንታው የራሱን ታጣቂ ተጠቅሞ ነው የሚጥላቸው። ትላንት በተጎጋ በነበረው ውግያ ብዙ ሲቭልያን አሰልፎ የተዋጋ ሲሆን በውግያው የቆሰሉትን ጠመንጃቸውን ብቻ በመንጠቅ ቁስለኛቹን በሙሉ ጥሎ ሸሽቷል። እነዚህ ቆስለው ጥሏቸው የሄደው ታጣቂዎች መንግስት የራሴ ዜጋ ናቸው ብሎ በቂ ህክምና እያደረገላቸው ይገኛል።የጁንታው አላማ ወጣቱን መጠቀሚያ ማድረግ እንጂ ስለወጣቱ ሂወት ጉዳዩ አይደለም።


-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ሰበር ዜና፣ ጁንታው በተጎጋ የቆስሉ ታጣቂዎቹን ጥሏቸው ፈርጥጧል!
Tplfs are desperately trying to convince us they achieved something. According to denkoro weyanes if you repeat a lie thousand times it becomes the truth
Weyane is duket
Weyane is duket