Skip to content
Post by Ejersa » 23 Jun 2021, 11:28
Post by Hameddibewoyane » 23 Jun 2021, 11:33
Ejersa wrote: ↑23 Jun 2021, 11:28 ባለፈው የትህነግ ዳያስፖራ ከሰልፍ በኋላ ይህን ምስል እየተቀባበለው ነበር። ደብረፅዮን ሲናፍቃቸው ቀባብተው እሱን አስመስለው መጠጥ ቤትም ይዘውት ገብተው ነበር። የገረመኝ ዛሬ የተለቀቀው ምስልና የባለፈው ጆሯቸው መተለቁ ነገር ነው። ከባለፈው ግን የዛሬው ሰውዬውን ይመስላል። ሀገር ቤት ይህን የመሰለ ደብረፅዮን ከተሰራ አሜሪካ መቅናት አለባት።
Return to “Ethiopian News & Opinion”