
የዓለም ጤና ድርጅት ሓላፊው ብዙ ወጣቶችን የእሳት ራት እያደረገ ነው!
አሸባሪው ትህነግ ምርጫው ችግር ይገጥመዋል ብሎ፣ ይህን አጋጣሚም ለመጠቀም የሰበሰባቸውን ወጣቶች በተለያየ አካባቢ ወደጦርነት አስገባቸው! እየረገፉ ነው። ይህን ጦርነት ተከትሎ ቴድሮስ አድሃኖም በሴኮንዶች ልዩነት እየፃፈ ነው። አንዴ ያልፋል፣ አንዴ ፅናት ይላል። የጦርነት ፕሮፖጋንዳ ነው። ብዙዎች እንዲያልቁ የጦርነት ፕሮፖጋንዳ የሚሰራው ሰውዬ የዓለምን ጤና ሊያስጠብቅ?


Re: የዓለም ጤና ድርጅት ሓላፊው ብዙ ወጣቶችን የእሳት ራት እያደረገ ነው!
Please wait, video is loading...