Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15397
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 22 Jun 2021, 17:41
ለምን አይናገር - ይናገራል ፎቶ፣
ያጥንት ያለፈውን - ፊት ለፊት አምጥቶ።
በድሮው ፎቶግራፍ መዝናናት ይሻላል - ዕድል ስትጠም እንድህ ነው።ወይ ወያኔ ዕድሜ ልኳን በ17 መርፌ ቁምጣዋን እየተጠቀመች እያከከች የምትሞት እርጉም። የትግሬን እናት ልጅ ምጥጥ አድርጋ አስጨረሰችው። እየሞተች የምትጨፍር ደንቆሮ ወያኔ ብቻ ነው።
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 22 Jun 2021, 18:00