ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?
እርግጠኛ ባይሆንም እየተመራ እንደሆነ ነው የሚነገረው ::
Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?
ጉራጊየው መሸፈቱ ነው።
He is one oldie, ug.......ly spoiled brat. ..
Good riddance
.
Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?
እናንት ቆሻሻ ጸረ ጉራጌዎች ፣
እኔ እንዲያውም ብዙ ማልደሰተው ያንድ ሰፈር ወኪል ሆኖ በብልጽኛ ማጆሪቲ ፓርላማ ውስጥ ከላይ የመጣ ፖሊሲ ሲፈርም እድሜውም ሲፈጅ ማየት ነው። ብርሃኑ ግዙፍ ምሁር ነው ። እሱ በፍልስፍና፣ በፖሊሲ፣ በእስታተጂ መላ የኢትዮጵያ ወጣት የሚያንጽ የሚቀይር ስራ የሚሰራበት ድርጅት፣ ማዕከል ወይም ኢንሲቲቲዩት በማቆም ባንድ በኩል ኢዜማን እየገነባ ኢትዮጵያን በአይዲዮሎጂ፣ ፖሊሲና እስትራተጂ ሲመራ ማየት ፣አልፎ አልፎ ኡኒቨርሲቲ ውስጦች ሌክቸር እያራገ አገር አቀፍ የተጽዕኖ ምሁርና ሊቅ ሆኖ ባየው ነው የእኔ ደስታ ። ብርሃኑ ነጋ የጎሳ ፖለቲካ ፈረስ ላይ መጋለብ የሚፈልግ ቢሆን ጉራጌን ይመራ ነበር፣ ስለዚህ እሱ ተሸናፊ ሊሆን አይችልም ። ከወዲሁ እያሸነፈ ስለሆነ ! ለሁሉም ውጤቱን እንጠብቅ!

ዶክተር ብርሃኑ በዝረራ ተሸንፏል!!
ሀዘን ተቀምጧል፣ መድረስ የሚፈልግ መድረስ ይችላል!!
ሀዘን ተቀምጧል፣ መድረስ የሚፈልግ መድረስ ይችላል!!
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...
Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?
I have no clear information about Dr. Brehanu at the moment but Ezema's performance as a whole is very poor from what is expected!!
Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?
በብሄር በማያምነው እና ህብረ ብሄራዊ በሆነው አዲስ አበባ ውስጥ እንኳን አንድ ወንበር ማሸነፍ ያቃተው ውታፍ ነቃይ ኢዜማ የሚይዘውን የሚጨብጠውን አጥቶ ድንብርብሩ ወጥቷል!!
Please wait, video is loading...
Re: ዶክተር ብርሃኑ ተሸነፈ?
Please wait, video is loading...