-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
" የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ "!!!!!
ወያኔ ኢትዮጵያን ስጋዋን ሙልጭ አድርጎ በልቶ አጥንቷ ብቻ የቀረን ሀገር ልጆቿ ከመንጋጋው ፈልቅቀው ሲያወጡ: እንደገና እራሱ ተበዳይ ሆኖ ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ ሲያላዝን መስማት በእራሱ እንዴት ይዘገንናል

Re: " የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ "!!!!!
I have a feeling that the terrorist agame Sarcasm/eden/AbyssiniaLady/... altered PM Abiy's speeches to create the fake audio for propaganda consumption.