
የእርዳታ ስንዴ ሰርቆ በመሸጥ ትግራይ አታሸንፍም!
ይሄ የሌባ መንጋ ግን ከስርቆት መልስ ፎቶ እየለጠፈ ትግራይ ታሸንፋለች ይላል። ተሻግሮ ወልቃይት ራያ ይላል። ምድረ ሌባ! መጀመርያ የምስኪኖችን ስንዴ አስቀምጥ! ስንዴ ስትሰርቅ ዝም ስላሉህ ትግራይን ትግራይን የሚያክል ሌላ ግዛትም መስረቅ ያምርሃል?


-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19


