Horus
#ሼር_ሼር_ሼር_ሼር
ብርሃኑ ነጋና ኢዜማ ከ18ቱ በጄኖሳይድ ተከሳሾች ጋር ተቀላቅሎ በጄኖሳይድ ክስ ፍርድ ቤት መቅረብ አለበት-!
በአማራ ጭፍጨፋ የብርሃኑ ኢዜማ እጅ 100% አለበትና ተጠያቂ ነው!
***ወንድወሰን ተክሉ***
የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጲያ ውስጥ በማንነቱ ምክንያት የተጨፈጨፈ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ተካሂዷል ብሎ ድርጅቱ ፈጽሞ እንደማያምን በይፋ ሲያስታውቅ በሌላ በኩል ደግሞ ይህም አቋሙ የተፈጸመን የጄኖሳይድን ወንጀል በመካድ ክስ ለፍርድ መቅረብ ያለበት ጄኖሳይዳዊ ወንጀለኛነቱንም ተቀብሎ ያስታወቀም መሆን የቻለ ሆኖ ተገኝታል፡፡
ብርሃኑ ነጋና ድርጅቱ ኢዜማ በማንነቱ ብቻ እየተመረጠና እየተለየ በተጨፈጨፈው ህዝብ ላይ ክህደት በመፈጸሙ ብቻ በጄኖሳይድ የሚከሰስ ሳይሆን ድርጅቱ ከመስከረም 2018ጀምሮ የኦህዴድ፣ብአዴንና በኃላም የብልጽግና ታማኝ ወዳጅ አማካሪ እቅድና ፕላን አውጪ ሆኖ እየሰራና መንግስትን ከፖሊሲ ጀምሮ በእርምጃ ላይ አቅጣጫ አሳይ ሆኖ እያገለገለ ያለ በመሆኑ በእያንዳንዱ ተጨፍጫፊ ህይወት እጁ ያለበት ሆኖ በመገኘቱ በጄኖሳይድ መከሰስ ያለበት አመራርና ፓርቲ ነው፡፡
የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ በአማራ ቴሌቪዥን ላይ ቀርቦ ያሰማው ጸረ አማራ ግልጽ አቋም፦
የኢትዮጲያ የበኩር ልጅ የሆነውንና በባሌና በቤኒሻንጉልና ጉምዝ የሚኖረውን የብሄረ አማራ ተወላጅን በሀገሩ ምድር «መጤ ሰፋሪ» በማለት የገለጸው የኢዜማው መሪ ብርሃኑ ነጋ ዛሬ ደግሞ ከአማራ ቴሌቪዥን ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ እሱ በመሪነት የሚመራው የኢዜማ ድርጅት በኢትዮጲያ ውስጥ ዘር ተኮር ጭፍጨፋና ጄኖሳይድ ተፈጽሟል ብሎ የማያምን ድርጅት መሆኑን ይፋ አድርጎ አስታወቀ፡፡
የኢትዮጲያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ ) ብሎ እራሱን የሚጠራው ፓርቲ ተቋቁሜለታለሁ እያለ ከሚያስተጋባው አላማና ፕሮግራሙ በእጅጉ በተቃረነ መልኩ በመጓዝ በማንነታቸው ምክንያት በተጨፈጨፉ ከ7ሺህ በላይ የአማራ ተወላጆች ላይ ክህደት በመፈጸም ድርጅቱ የሚያራምደው የዜጎችን ዜግነታዊና ተፈጥሮአዊ መብቶችን ያሚያስከብር ያለመሆኑን የውስጥ ለውስጥ እውነታን ነው ዛሬ የፓርቲው መሪ በግልጽና በአደባባይ ይፋ ሲያደርጉ ማድመጥ የተቻለው፡፡

የኢዜማ ፈጣሪ አስኳል በመሆን የሚታወቀው ግ-7ድርጅት በዚህ መሰል አቋሙ ጸረ አማራዊ አቋሞችን በማስተጋባትና ብሎም በማራመድ ክፉኛ የሚብጠለጠል ድርጅት የነበረ ሆኖ ሳለ ዛሬም የዚህ ድርጅት ጸረ አማራዊ እርምጃዎችና አቋሞች በሙሉ በኢዜማ ፓርቲ ውስጥ ውስጥ የድርጅቱ ዋና መንቀሳቀሻ አስኳል ሞተር የመሆኑን ሀቅ ብርሃኑ ነጋ ፍርጥምና ፍጥጥ ብሎ በአማራ ቴሌቪዥን ላይ ለመግለጽ ችሏል፡፡
የዘር ተኮር ጄኖሳይድና ጭፍጨፋ ተብሎ የሚገለጹ ጥቃቶችን ለይቶ ማወቂያ መስፈርትን በአለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በመንግስታቱ ድርጅት የጄኔቫ ኮንቬንሽን ላይ ተመስርተው ባወጡት መስፈርት መሰረት አንድን ህዝብ በፖለቲካ አመለካከቱ፣በእምነቱ፣በጾታውና በሀብቱ ምክንያት ሳይሆን በተፈጥሮአዊ ማንነቱ ብቻ ነጥሎና ለይቶ ማጥቃት ያንን ህዝብ ከምድረ ገጽ ለማጥፋት ተብሎ የጄኖሳይድ እርምጃ የተወሰደ መሆኑን ያምናል በማለት ይገልጸዋል፡፡
ይህንን አለም አቀፍ የጄኖሳይድ ሰለባዎችን መለያ መስፈርትን በማሟላት በአማራነታቸው ብቻ እየተለዩና እየተመረጡ በመተከል፣በማይካድራ፣በወለጋ፣በኤፌሶን/አጣዬ፣በዝዋይ፣በጉራፈርዳ፣በአርሲ ነገሌ፣በሻሸመኔ፣በዶዶላ፣በባሌ፣በሀረር ጅማ፤በደሌና በሌሎች የሀገሪቱ ግዛቶች ውስጥ በግፍና በአሰቃቂ ሁኔታ የተጨፈጨፉትን ከ7ሺህ በላይ አማራዊያንን በፍጹም አልተጨፈጨፉም በማለት የኢዜማው መሪ ችንጡን ገትሮ ሲሞግት ታይቷል፡፡፡
እንደ ኢዜማው ሰውዬ ብርሃኑ ነጋ በኢትዮጲያ ውስጥ በማንነታቸው ምክንያት የተጨፍጭፉት ከ7ሺህ በላይ አማራዊያን በተለይ በተለይ በመተከል በወለጋና በተቀረው ኦሮሚያ ያለቁት ህጻናት ነፍሰ ጡር እናቶችና አዛውንቶች በተካሄደ ግጭት ሲዋጉ ያለቁ ተዋጊዎች ናቸው እንጂ በማንነታቸው ከሚኖሩበት ሰላማዊ ኑሮ ላይ በግፍ የተገደሉ ናቸው ብሎ አያምንም፡፡
እንደ ብርሃኑ ነጋ አባባል «የሚካሄደውን የእርሰበርስ ግጭት ሆን ብሎ ለፖለቲካዊ ጥቅምና ትርፍ ተብሎ የዘር ተኮር ጭፍጨፋ አስመስሎ የማስጮህ ተግባር ተካሄደ እንጂ በኢትዮጲያ ውስጥ የተፈጸመ ዘርተኮር ጭፍጨፋ ፈጽሞ አላየሁም » በማለት በፍትህ ፈላጊ ሰለባዎች ላይ ሌላ የግድያ ተግባር ሲፈጽም የታየ ሰው ሆኗል፡፡፡
የአማራን ህዝብ «መጤ ሰፋሪ» በማለት ደጋግሞ የገለጸው ብርሃኑ ነጋ እሱ የሚመራው ድርጅት ኢዜማ ለምን አንድም ቀን ስለሚጨፈጨፋት የአማራ ተወላጆች ጉዳይ ትንፍሽ እንዳላለ በማያሻማ መልኩ ዛሬ በይፋ በመግለጽ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ እሚባል ነገር ሲፈጽም አይቼ አላውቅም በማለት መልሶታል፡፡

ብርሃኑ ነጋና ፓርቲው ኢዜማ በጄኖሳይድ መከሰስ አለባቸው፣-
የኢትዮጲያ የበኩር ልጅ የሆነው ብሄረ አማራ ያላውን ታላቅ ውስጣዊና ተፈጥሮአዊ ሀብትና ችሎታውን በቅጡ አይተውና ጠንቅቀው የተረዱ ስልጣንና መሬት የናፈቁ ኃይሎች በአማራ ላይ የተባበረ ማንነት ተኮር ዘመቻን በይፋ እያጧጧፉ ባለበት በዚህ እጅግ መጥፎ የገዢው ብልግና መንግስት በተለይም የኦህዴድና የብልጽግና ፓርቲዎች ወዳጅ ሸሪክና እቅድና ፕላን አውጭ አማካሪ የሆነው የኢዜማ ፓርቲና አመራሩ ይህንን ገሀዳዊ የሆነን አማራ ተኮር ጭፍጨፋን እንዳልተፈጸመ አድርጎ በአደባባይ የመግለጹ ሌላውና ዋነኛው ምስጢር ላለፉት ሶስት ዓመታት በአማራ ላይ በተፈጸመው ማንነት ተኮር ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ እጁ ያለበት መሆኑን በማያሻማ ሁኔታ ያረጋገጠልን በመሆኑ እያንዳንዱ አማራዊ ተወላጅ የብርሃኑ ነጋንና ፓርቲውን ኢዜማን በአማራ ጄኖሳይድ ወንጀል የሚከሰስ ጸረ አማራ ቡድን መሆኑን ተረድቶ ክስ ሊከፍትበት ይገባል፡፡
በዓለም አቀፍ የጄኖሳይድ ወንጀል ህግ መሰረት በጄኖሳይድ የሚከሰስ ተጠርጣሪ ተዋጊ ኃይል አሰማርቶ ጭፍጨፋውን የፈጸመ ኃይል ብቻ ሳይሆን በምክረ ሀሳብ፣በገንዘብ ሎጀስቲክስ፣በፕሮፖጋንዳ፣በጥቆማ መምራትና ብሎም በደበቅና በመካድ የተሳተፈ በሙሉ በተሳትፎው መጠንና ልክ በጄኖሳይድ ወንጀል የሚከሰስ ተከሳሽ ነው ሲል ያስቀምጠዋል፡፡
በዚህም መሰረት ብርሃኑ ነጋና እሱ የሚመራው ፓርቲ ኢዜማ ከዚህ መንግስት ጋር ባላቸው የፖሊሲ ቀረጻ እቅድና ፕላን አውጪነቱ ስራ በአማራው ጭፍጨፋ ላይ ሙሉ በሙሉ እጁን ያስገባ መሆኑን ማረጋገጥ ከመቻሉም በላይ የተፈጸመን የጄኖሳይድ ጭፍጨፋን እንዳልተፈጸመ በመካዱ ሁለተኛ ወንጀል በመፈጸም በአማራ ዘር ማጥፋት ወንጀል ስማቸው ከተያዘው 18ተጠርጣሪዎች ጋር ፦
Mengistus Galla - Andargachew Tsige CEO of ESAT! Ye-Amhara Telat
i Don’t forget when his hatred for Eritrea was blamed on Amhara people the same Andargachew Tsige that denies the existence and suffering of Amhara people! So what’s going on

የኢዜማ ፓርቲ እንደተቋም

የድርጅቱ መሪ ብርሃኑ ነጋ

አንዷለም አራጌ

አንዳርጋቸው ጽጌ

አበበ ቦጋለ

ኤፍሬም ማዴቦ

ነአምን ዘለቀ በአማራ ጄኖሳይድ ጭፍጨፋ ሙሉ በሙሉ ተጠያቂ በመሆን ለፍርድ እንዲቀርቡ የማድረግ የእያንዳንዱ አማራዊ ልጅ ግዴታ የመሆኑ ጉዳይ ሊታወቅ ይገባል፡፡
ብርሃኑ ነጋ እና በእሱ የሚመራው ድርጅት ኢዜማ ከኦህዴድና ብአዴን ጋር ባለው ልዩ ምስጢራዊ ስምምነትና ወዳጅነት የተነሳ ከመስከረም 2018ጀምሮ የአቢይ መራሹ መንግስት ልዩ አማካሪ አቅጣጫ ጠቋሚና እቅድና ፖሊሲ አርቃቂነቱ በአማራ ላይ በተፈጸመው አሰቃቂና ጄኖሳይዳዊ ጭፍጨፋ ጎን በትግራይ፣በጌዴኦ፣በኮንሶና መሰል ህዝብና አካባቢዎች ለተፈጸመውና ዛሬም እየተፈጸመ ባለው ወንጀል ሙሉ በሙሉ እጁ ያለበት ወንጀለኛ ፓርቲና አመራር በመሆኑ ጥይት ተኩሰውና ገጀራና ቢላ ስለው ከጨፈጨፉት በላይ በዋና አርክቴክትነቱ ለፍርድ መቅረብ ያለበት ድርጅትና አመራር ነው፡፡
በጀርመኑ ናዚ ሂትለር የተፈጸመን ጄኖሳይድን አልተፈጸመም ብሎ መካድ ወንጀል ነው፡፡ አለም አቀፍ ወንጀል ሆኖ ያስጠይቃል፡፡ እዚህ ደግሞ በብርሃኑ የሚመራው ኢዜማ የጭፍጨፋው ዋና እቅድ አውጪና ቀያሽነቱ ሌላ ጭፍጨፋ አልተፈጸመም ብሎ ሲክድ ወንጀል ነውና ለህግ መቅረብ ያለበት ነው፡፡

በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን ጸረ ዘር ተኮር ጭፍጨፋ ተቋም በኩል በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ICC ክስ የተመሰረተባቸው 18ቱ ተከሳሾች ስም ዝርዝር ፦
በዘርማጥፋትና በሰብአዊ መብት ጥሰት የተሳተፉ፣ የተባበሩና ያስፈጸሙ የፌደራልና የክልል ባለስልጣናት በአለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድቤት የሚከስሱ

1-ሽመልስ አብዲሳ____የኦሮሞ ክልል ም/ፕሬዚደንት

-2: ዠኔራል አደም መሀመድ___የቀድሞው የመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር

3: ደመላሽ ገ/ሚካኤል___የደህንነት ኃላፊ

4: አራርሳ መርዳሳ___የኦሮሞ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር

5: አበበ ገረሱ___ኦሮሚያ ክልል ሰ/ደህንነት ኃላፊ

6: ጋዲሳ ሁሴን___የሻሸመኔ ፖሊስ ኮማንደር

7: አሻድሊ ሁሴን___የቤ/ጉ ክልል ፕሬዚደንት

8: ደጀኔ ወሰኔ___የምእራብ አርሲ ዞን ፖሊስ አዛዥ

9: አምባሳደር ምስጋናው አድማሱ___የቀድሞ የቤ/ጉ ክልል ም/ፕሬዚደንት

10: አድጎ አምሳያ___የቤ/ጉ ክልል ም/መስተዳደር

11: ጌታሁን እጅጉ___የቤ/ጉ ክልል ፕሬዚደንት አማካሪ

12: ጋዋ ጃኔ___የቤ/ጉ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል

13: አበራ ባይሳ___የቤ/ጉ ክልል ሰላምና ጸጥታ ኃላፊ

14: አለምነሽ ይባስ___የቤ/ጉ ክልል ም/ቤት ቃል አቀባይ

15: አትንኩት ሽቱ___የመተከል ዞን አስተዳዳሪ

16: አድማሱ ዋርካ___የቤ/ጉ ክልል ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ

17: ማርዬ አንበሴ___የመተከል ዞን ደህንነት ኃላፊ

18: ሙሉአለም አንባሯ___የቤ/ጉ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኃላፊ

(ሼር ሼር ሼር
ህዝባችን ይህንን ሴራዊ ወንጀልና ማንነታቸውን ያውቅ ዘንድ ሼር ወይም ኮፒ ፔስት በማድረግ ያሰራጩ)
የፀረ አማራ የግን ቦት 7/ኢዜማ ባለስልጣናቶች አና ካድሬዎች ከተናገሯቸው አማራ ጠል ንግግሮች በከፊል
አማራው ከሌላው ብሄር የተለየ ምንም የደረሰበት ጉዳት የለም !
ብርሃኑ ነጋ ( ኢዜማ )
የአማራውን ትግል በአማራው ኪስ እንመታዋለን !
ብርሃኑ ነጋ ( ኢዜማ )
የሰሜን ፖለቲካ ወደ ደቡብ መዛወር አለበት !
ብርሃኑ ነጋ ( ኢዜማ )
ባልደራስ የአማራ ድርጅት ነው ( ኢዜማ )
አፄ ምኒልክና መለስ ዜናዊ አንድ ናቸው !
ኤፍሬም ማዴቦ ( ኢዜማ )
መለስ ዜናዊ እና ዳግ ማዊ አጼ ምኒልክ አንድ ናቸው፣ ሁለትም ህዝብ ጨረሰዋል!!
ኤፍሬም ማዴቦ ( ኢዜማ )
የአማራ ህዝብ መጤ ነው !
ታደሰ ብሩ ( ኢዜማ )
አማራ የሚባል የለም፣ አማራ የሚባለው የአገው እና የቅማንት ቅልልቅል ነው!!
አበበ ቦጋለ ( ኢዜማ )
እኛ ለአባላታችን እና ለደጋፊያችን እንጂ ስለሌላው አያገባንም !
ግርማ ሰይፉ ( ኢዜማ )
እዬዬ ( በአማራው ሞት ሲሳለቅ )
ግርማ ሰይፉ ( ኢዜማ )
አማራ የሚባል ብሄርም ማንነትም የለም !
አንዳርጋቸው ፅጌ ( ኢዜማ )
ምኒልክ የአያቴን 300 ከብቶች ቀምቶ ወስዷል !
አንዳርጋቸው ፅጌ ( ኢዜማ )
በሚዲያ ላይ እንዴት ሰው ተበላ ተብሎ ይነገራል ?
አበበ ቦጋለ ( ኢዜማ ) ለጉሙዝ አረመኔዎች ተቆርቁሮ
በዚህ ዘመን ሰው ሰውን ይበላል ብዬ አላምንም ፣ ተጋኗል !
አበበ ቦጋለ ( ኢዜማ )
እኛ ለተጎዳው ሁሉ የምንጮኸው የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች አይደለንም !
ግርማ ሰይፉ ( ኢዜማ )
የአማራን ስም አትጥሩ !
የኢዜማ ጀሌዎች ሰልፍ ላይ
አማራ አማራ አትበሉ ፣ በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል አልተፈፀመም !
የኢዜማ ጀሌዎች በአደባባይ የተናገሩት
ለውጥ ሲመጣ ችግር ይፈጠራል፣ ሰው ሞተ ብላችሁ አታጋኑ !
የኢዜማ ጀሌዎች በአደባባይ