Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15385
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ደብረፅዮን ሞተ። 6አንገት የሌላቸው የወያኔ ጀናራሎች። ሞንጀሪኖ አንገትዋን ተቆረጠ። ጄ/ል ድንኩል አንገቱ፤...ኡፍፍፍ ውሸታቸው አሰለቸኝ። እርስዎስ ምን ይሰማዎታል ?

Post by Abere » 05 Jun 2021, 15:00

እኔ የሚሰማኝ በእርግጥ አዎን አንገታቸው ተቆርጧል - ከመቀሌ አንጀታቸው ተቆርጦ ተለቃቅመው ከተባረሩ በኋላ። ክዚህ በተረፈ ያለው አሟሟታቸው ምን ይመስላል የሚል ጥያቄ ይሆናል። ብዙም አያስጨንቅም- በስቅላት ይሁን አንገት በመቅላት ወይም በጥይት ሞት ያው ሞት ነው። በአንዳንድ ዩቲዮብ ወጥተው ቢያውሩም ያው መገነዣ ጨርቅ ውስጥ ሁነው ነው - ሕይወት ዐልባ ናቸው። የምር ቀልዱን ተትን ውያኔን ረስተን የትግሬን ህዝብ ወደ መደበኛ የእርሻ ስራው እንመልሰው እባካችሁ ወያኔዎች እናንተ Go fund meእና በዩቲዩብ ቀይቀይ ሳንቲም እየለቀምችሁ የትግራይን ህዝብ የዐዝመራ ወቅት አታሳልፉበት። የጆባይደን ሰራተኞች የ Starbucks ቡና እየተጎነጩ ስለትግሬ ስላወሩ ለትግሬ ቀለብ አይሆንም። ተስማምተህ እረስ ወይም ሼቅል - የሚያዋጣው እርሱ ብቻ ነው።

Post Reply