ከሁለት ዓመት በፊት የሲሚንቶ ዋጋ ከ 140 ብር በታች ነበር :: አሁንስ? 700 ብር!!
እንዴት ሊሆን ቻለ? ስሚንቶ ፋብሪካ ነው ያቆመው? መሶበ ስሚንቶ? ምን ያህል አስተዋፅኦ ነበረው? የመሶበ ችግር አይመስልም:: እና ምንድነው ችግሩ?
ኬንያ 600 ሽልንግ ( 224 ብር)
ናይጀርያ 3500 niara (340 ብር )
ደቡብ አፍሪካ 32።5 rand (429 ብር )
ለምን ለግዜው ከኬንያ አናስገባም