Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Senior Member
Posts: 10173
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: አስደሳች ሰበር ቪድዮ ፡ አሁን ከአዲስ አበባ ምድር አንቀጥቅጥ የህዝብ መአበል... ህዝቡ የፑቲን እና የሺን ፒንግ ፎቶዎች ይዞ ወጣ!

Post by Digital Weyane » 30 May 2021, 05:41

እልኸኞቹ ጁንታ ወገኖቼ የግብፁ አል ሲሲና የብሊንከን ፎቶዎች ይዘው ሰልፍ ኡንደሚወጡ ኡርግጠኛ ነኝ። :roll:

Abdisa
Member+
Posts: 6271
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: አስደሳች ሰበር ቪድዮ ፡ አሁን ከአዲስ አበባ ምድር አንቀጥቅጥ የህዝብ መአበል... ህዝቡ የፑቲን እና የሺን ፒንግ ፎቶዎች ይዞ ወጣ!

Post by Abdisa » 30 May 2021, 06:12

ሸገሮች አኮሩን በወኔ ደምቃ ዋሉ II የግብፅን አንገት ያስደፉ ጭፈራዎች!! 8) 8)

Post Reply