አፈሩ ይቅለለው - የአይኑ ቅንድብ አልወደድኩትም ወይም አስደነገጠኝ ብሎ አፈሩ አይክበደው:: መቸስ ሙት አይወቀስ:: መልኩ ግን .. ያክ!!
እልሙዬ .. አማን ነው: ስንት ኪሎ ቀነሽ አንቺ ለቆታ አሮጊት:: ጌቾን አየሽው? ጌቾ የወፍጮ ቤት ግች ግች::
የ10 ጣውላ ቂጥ ተጋዳላይ ተብዬዎችን ቀለብ እምሽክ እያረገ የሻብያ ጥይት ሳይመኙለት አይቀሩም..በግልጽ ባይሉትም በሆዳቸው ግን መመኘታቸው አይቀርም:: ከባሰ ክንቺር ሳያረጉትም አቀሩም:: ይሞቷል ወይ?