Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Why do you think this Tigrayan crisis matters to the US? (BBC) 4 min

Post by sarcasm » 27 May 2021, 20:52

Please wait, video is loading...

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: Why do you think this Tigrayan crisis matters to the US? (BBC) 4 min

Post by gearhead » 27 May 2021, 21:24

Sarcasm..what was the abduction stuff i heard about yesterday.

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21663
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: Why do you think this Tigrayan crisis matters to the US? (BBC) 4 min

Post by Fiyameta » 27 May 2021, 21:45

Here's why ..... :mrgreen: :mrgreen:

US: My dear TPLF slaves, We hearby order you to invade Eritrea.

TPLF slaves: "Yes masta! When do you want us to invade?"

US: My dear TPLF slaves, We hearby order you to invade Somalia.

TPLF slaves: "Yes masta! Your order is a godsent!"
ወያኔን እንዴት ትመለከተዋለህ ለሚለዉ ኣጠቃላይ ጥያቄ ጀኔራል ስብሓት ኤፍሬም ሲመልስ፥

ጀኔራል ስብሓት ኤፍሬም: ".....እንደሚታወቀዉ አሁን እያየነዉ ያለዉን አዲሱ የዓለማችን ስርዓት ሲታይ ወያኔ በዚህ መነጽር ዉስጥ አስገብተህ የአሜሪካኖች አገልጋይ መሆኑን ነዉ ምትደመድመው። መሰረታዊ ባህሪዉ የአዲስ ዓለም ስርዓት አገልጋይ ነዉና። ወያነ ማለት “በግ” ማለት ነዉ። በግ ትንሽ ሳር ከጣልክለት፤ ሳሯን ተደፍቶ ሲጎራርድ፤ ከሗላዉ ምን እየተዘረፈ እና እየተደረገ እንዳለም አያዉቅም። ለወያነ ግን ትንሽ ሲጥሉለት ይጠቅመዋል። ወያነ የሕዝቡን ንብረት ሲነጥቅ፤ እየጣሉለት ያሉት ጌቶቹ ደግሞ አገሪቷን ያራቁታሉ። ለሱ ብሔራዊ ጥቅም ልማት የሚለዉ የዘረፋዉ መንገድ ነዉ። የስነአእምሮ ዉግያ እያካሄድኩ ነዉ ሚለዉም ቢሆን የአዲሱ ዓለም ስርዓት አገልጋይነቱ ለመግለጽ ነዉ።

የአዲሱ ዓለም ስርዓት የማገልገል ስራ ነው ለወያኔ የተሰጠው። ስራዉ ያን ተልእኮ ማገልገል ነዉ። ይህ አዲስ ስርዓት እየተባለ ያለዉ የዓለም ህዝብ ተቃዉሞታል። ያሜሪካን ሕዝብ ሳይቀር ተቃዉሞታል። ወያኔ ብቻ ነዉ ባገልጋይነት የቆመዉ። የስነ፡ኣእምሮ ትግል የማካሄዱ ስራ “ዉግያ” እያለ ነው የሚጠራዉ። ወያኔን ከአዲሱ የዓለማችን ስርዓት ጋር አያይዘህ ነዉ ማየት ያለብህ። አዲሱ የዓለማችን ስርዓት ዓለምን በኢኮኖሚና በዲፕሎማሲ አንቆ ሊይዝ ህ የሚፈልግ ነዉ። ከዚም ከዚህም እየዘረፈ ወደ ሌላ መጓዝ። ያለንበት ዓለም በዚህ እየተመራ ስላለ በዓለም ዉስጥ ያሉት የብዙሃን የመገናኛ ጋዜጦች ሁሉ ተቆጣጥሮ ሁሉም ጋዜጦች በአንድ ርዕስ አንዲዘጋጁ ያደረግጋል። ከሚተነተነዉ ርዕስም አብሮ ትንሽ ወታደራዊ ነክ ጉራ ይጨመርበታል።

የወያኔ ጦርነት የስነ-ዓእምሮ ጦርነት ነዉ። ሌላዉ ነገር ዉስጡ ባዶ ነዉ። ያ የስነ-ዓእመሮ ጦርነት ነጥለህ ብትለየዉ የወያኔ አቅም ኢሚንት ነዉ። ምን ዉግያ አለዉ? የለዉም! ግልጽ ነዉ! ዉግያዉ ከዚያ አያልፍም። ወያኔ ሊያደረጋት የሚችላት አቅሙ ያች ብቻ ነች። በዚህ መለኪያ ስትመዝነዉ የወያኔ አቅም ለመገመት የሚያሳስት ነገር አይደለም።..."

Post Reply