Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42670
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by Horus » 27 May 2021, 00:07

በቅድሚያ ያሜሪካ ሬፓፕሊካዊ ሴናተሮች ኢትዮጵያን ደግፈው መነሳታቸው ትልቅ ጉዳይ ነው ። አሁን ያለም ሚዲያ ሲለወጥ ልብ ብላችሁ ጠብቁ ። ያፍሪካ ቀንድ ጉዳይ ካሁኑ ያሜርካ ምርጫ ጉዳይ እየሆነ ነው። ይህ በጣም ጥሩ ነው። የባይደን ቡዲን በምስጢር የሚሰሩትን መቋቋሚያ ይሆናል

እስቲ ጥቂት ሃሳቦች ልወርውር ...
አሜሪካ የሚጣደፈው ለምንድን ነው?

ትልቁ ጥድፊያ የአባይ ሙሌት ለማስተጓጎል እና
የትህነግ ሰዎችን ለማዳን ነው


ግብጽ የአሜሪካ ተላላኪ ነች፤ አሜሪካ የግብጽ ተላላኪ ነች!

ለምን? ግብጽ ያሜሪካንን ዉሃ ትሸከማለች፤ አሜርካ የግብጽን አላማ ታስፈጽማለች ።

ግብጽ ሃማስን ስለተጫነች አሜሪካ ብድር የሚከፍለው ያባይን ፕሮጀችት በመቃውም ነው።

የባይደን መግለጫ ወስጥ...

ኢንተርሊንከድ (የተቋለፉ) ግጭቶች ይላል። ይህ ወያኔዎች ኢንተርናሽናላይዝ ያሉትን ነው ።

የተያያዙት ግጭቶች የቱና የቱ ናቸ?
የአባይ ግድብ ላይ ኢትዮጵያ ሱዳን ግብጽ
የአገር ድንበር ላይ ኢትዮጵያና ሱዳን
በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ትህነግና የአቢይ መንግስት

ስለዚህ

አሜሪካ በትግሬ የውስጥ ነገር ሊገባ አይችልም ፤ ግን ይህን ነው መንግስትና ድርድር የሚሉት። ይህ ቀይ ቀለም ነው።

ስለዚህ የትግሬ ጉዳይና የሱዳን ድንበር አይያያዙም ፣ ሁለቱ መለያየት አለባቸው።
የሱዳን ድንበር ጉዳይና ያባይ ግድብ አይያያዙም ፣ ሁለቱ መለያየት አለባቸው
የአባይ ዉሃ ጉዳይ ራሱን የቻል የተለየ የሱዳን፣ ኢትዮጵያ የግብጽ ችግር ነው


አሜርካ ነገሮቹን የሚያያይዘው የአፍሪካ ቀንድ በግብጽ የበላይነት ተይዞ የምዕራብ ኤሲያ አካል ሆኖ በአሜሪካ ሄጂሞኒ ስር ለማዋል ነው።
ለዚህ ምስክሩ ግብጽ ከሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ከቻለች ከሱማሌ፣ ከኬኒያ ጋር የጋራ ራስ መከላከል ተፈራርማለች ።

ኢትዮጵያም ከኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን። ሶማሊያ ጂቡቲ ኬኒያ ጋር ተመሳሳይ ነገር ታደርጋለች

ትልቁ ልዩነት ለሪጅናል ሃይልነት ኢትዮጵያና ግብጽ በሚያደርጉት ትግል ኢትዮጵያ ደካማ ነች ባሁን ወቅት። ይህ ነው አንዱ ትልቁ ያቢይ ትኩረት መሆን ያለበት!

የአሜሪካ አቋም በኢትዮጵያ ላይ?
የአፍሪካ ቀንድ መሪ አገር ግብጽ እንጂ ኢትዮጵያ እንድትሆን አይፈልጉም ። ለምን?
ኢትዮጵያ ስለማትታዘዝ፣ ተላላኪ ስላልሆነች ።


ስለሆነም የአፍሪካ ቀንድ በግብጽ አማካይነት ከምዕራብ ኤሲያ ጋር ካደረጉ በኋላ የአፍሪካ መሪ ኬኒያን ለማደግ ነው

በትግሬ ሳቢያ አሜሪካ በኢትዮጵያ ውስጥ ጉዳይ ለመግባት ያላቸው ክርክር ኢትዮጵያ በጎሳና በሪጅን ያላት ክፍፍል የከረረ ነው የሚል ነው ። ይህ ነው ቁልፉ የኮሎኒያሊዝም ክርክር፣ ከፋፍለህ ስታበቃ ክፍሉቹን አንድ ባንድ እያጋጨህ ወይም እያስማማህ ግዛ ነው ። ስለዚህ አንዱ ትልቁ አሜሪካን ማክሸፊያ ዘዴ ኢትዮጵያን አንድ ማድረግ ነው

የኢትዮጵያ መልስ
1 ሌሎች ሃያላኖችን ቻይና፣ ሩሲያ፣ እንድ፣ ቱርክ ገብተው የራሳቸው ብሄራዊ ጥቅም እንዲፈጥሩ ማድረግ
2 ግብጽና ቱርክ አረብን ለመምራት ያላቸውን ትግል ማፋፋም፣ መጠቀም
3 ሩሲያና አሜሪካ መሳሪያና ቴክኖሎጂ የበላይነት ትግል መጠቀም፣ ከሩሲያ ጋር ጥብቅ ህብረት መፍጠር
4 ቻይና በኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ቢሊዮን ሃብት አላት፣ ስለዚህ አሜርካን በፈተው ሁሉ እንድትገባ ማድረግ
5 ህንድ አዲስ የተራበች ታዳጂ ሃያል ስለሆነች አሜሪካም፣ ቻይናም ሩሲያም የማይሰጡንን ከህንድ ማግ ኘት

አሜሪካ ከሱዳን ምን ይፈልጋል?
ሁለቱ ሱዳኖች የሚዘወሩት ለዘይታቸው ነው

ዝርዝር ነገሮች
ኤርትራ ጦር በትግሬ
ያማራ ጦር በትግሬ
የኢትዮጵያ ጦር በትግሬ (ወደ ድርድር ለትህነግ ጋር) ለማድረግ ነው
ሌላ ቦታ ያሉት የኦሮም ምናምን ሁሉ ነገር መፍለጊያ ናቸው
የኢትዮጵያ መልስ ምን መሆን አለበት ፣ ከፍተኛ ያገር አንድነት እና ዳድማዊ አድዋ ማስነሳት ነው።

የዙር አንድ ትግል መልስ እጅግ ትክክል ነበር፣ ተመጣጣኝ መልስ መስጠት

ድርድር
ሽብርተኛ ጋር ለመነጋገር ያለውን ዘዴ መጠቀም
የዎያኔ ተዋጊ ምንምሎች በሙሉ እጅ ሰጥቶ ማረሚያ ከገባ ብቻ
በህግ የሚፈለጉት እስር ቤት ከገቡ ብሎ መስፈርት ማኖር ነው !


Last edited by Horus on 27 May 2021, 04:12, edited 2 times in total.


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: ግብጽ ያሜሪካ ተላላኪ ነች፤ አሜሪካ የግብጽ ተላላኪ ነች! አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by Guest1 » 27 May 2021, 05:15

አሜሪካ የሚጣደፈው ለምንድን ነው?
ትልቁ ጥድፊያ የአባይ ሙሌት ለማስተጓጎል እና የትህነግ ሰዎችን ለማዳን ነው
አይደለም። አሜሪካ ትህነግን ማዳን ብትፈልግ ኖሮ በጦርነቱ ጊዜ ጣልቃ በገባች ነበር። የትህነግ መደምሰስ ጉዳዩዋ አልነበረም። አሁን ግን ትህነግን ለማዳን ካሰበች ትህነግ አዲስ አበባ መግባት ይችላል ብላ ሳይሆን አጠናክራ ኢሳያስን ለመደምሰስ ስለፈለገች ይሆናል።
የተያያዙት ግጭቶች የቱና የቱ ናቸ?
የሱዳን ጦር በየጊዜው የምታደርገው ድንበር መጣስና ትንኮሳ፤ የትህነግ ሽምጥ ተዋጊዎችና በአገር ውስጥ ግጭቶች የሚባሉት የተያያዙ ናቸው። ሁሉም የአቢይን መንግስት ለመጣልና ያሻቸውን ለማድረግ። ምናልባትም አገሪቷን ለመበታተን። interlinked ተያያዙ ማለት ይተጋገዛሉ ማለት ነው።

የምዕራብ ኤዥያ?
ለአሜሪካ ግብጽ ጉዳዩዋ አይደለችም። እስራኤል አለች። ሳውዲ አረቢያ እያለች ግብጽ የተባለበት ምክንያት ምንድነው? ምናልባት leእስራኤል። አሜሪካ እኔ የምለው ይፈጸም ባይ ናት ስለማንም ግድ የላትም። የአለም መሪ ናት? የፈለገችውን በፈለገችው ጊዜ ትመርጣለች ክክክክክ
የአሜሪካ አቋም በኢትዮጵያ ላይ? የአፍሪካ ቀንድ መሪ አገር ግብጽ እንጂ ኢትዮጵያ እንድትሆን አይፈልጉም ። ለምን?
ኢትዮጵያ ስለማትታዘዝ፣ ተላላኪ ስላልሆነች ስለሆነም የአፍሪካ ቀንድ በግብጽ አማካይነት ከምዕራብ ኤሲያ ጋር ካደረጉ በኋላ የአፍሪካ መሪ ኬኒያን ለማደግ ነው።
አይደለም። ሁሉም ተላላኪ ናቸው።
የኢትዮጵያ መልስከፍተኛ ያገር አንድነት እና ዳድማዊ አድዋ ማስነሳት ነው
አንድነት ትክክል። ማታለል ወይም ማባበል ትክክል፤ ጦርነት ኖ ኖ ኖ!
የተሻለ አማራጭ ፤ ማንንም ያልወገነ፤ ጠላትም ያላደረገ non-aligned country መሆን ነው።
ዝርዝር ድርድር...
እጅ ከሰጡ ብኋላ ከማን ጋር ለመደራደር? ድርድር ያለቅድመ ሁኔታ።

ይህን ያን አድርግ ከማለት የዛሬን አይተን መንግስት ሊያደርግ የሚችለውን መገመት ይሻላል።

ፌድራል ጦሩ ከትግራይ ሙሉ በሙሉ ይወጣል ለጊዜያዊ መስተዳደሩ አስረክቦ።
ኤርትራም እንትድወጣ ትመከራለች።
በወልቃይት ጸገዴ ራያና ወሎ የሰሜን ክፍለ ጦር ድንበር ላይ ይሰፍራል።
የወልቃይት ጸገዴ፤ ራያና ወሎ ልዩ ሃይል ይመረቃል።
የትግራይ ምሁራን መቀሌ እንዲሰበሰቡና መፍትሄ እንዲፈልጉ ይደረጋል።
ያለቅድመ ሁኔታ ከፌድራል መንግስት ጋር ድርድር ይጀመራል።
በመጨረሻም ጊዜ ከተሰጠውና ከምክክር ብኋላ የትግራይን ህዝበ ውሳኔ ይጠበቃል። ለሰላም ሲባል አስፈላጊ ከሆነ በየጊዜው በወልቃይት ራያና ወሎ መንገዱ ይዘጋል። ወደ መቀሌ በረራም ሊቆም ይችላል።

ከዝህ የራቀ፤ ብልሃት የሌለው ልፈፈፋና ጦርነት ፍለጋ

አሜሪካ ጣልቃ ለመግባት በር መክፈት ይሆናል። ሱዳን ከግብጽ ጋር ሆነው የኢትዮ መውጋታቸውን ይጀምራሉ በግልጽ። ልቅሶና ዋይታ ይሆናል። ሱዳን ከአማራ ክልል መሬት፤ ግብጽ ከቤንሻንጉልን፤ ሶማሌ ሪፐብሊክ ተከላካይ። የነዝህ የነዚያ ሪፐብሊክ ማለት ይጀመር ይሆናል። ኬንያም እንደ አቅሚቲ ደቡብ ትገባለች። ውርደት መከናነብ ነው መጨረሻው!

Horus
Senior Member+
Posts: 42670
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by Horus » 27 May 2021, 10:49

Guest1
Read the 2 long articles by Atlantic Council.

አሜሪካ ትህነኝ ለማዳን ቢያስብ በጦርነቱ ግዜ ይነሳ ነበር ብለሃል! አሜሪካኮ ለ3 አመት ጦር ሲያደራጅ አመሪካኖች ያውቁ ነበር። ያሜሪካ 100% እምነት አቢይ የትግሬን ጦር የሚያሸንፍ ሃይልም የዉጊያ ወኔም የለውም ብለው ነበር የሚያምኑት አሜሪካኖ ች ። ሌላ ፖስቴ ላይ ያልኩትን ተመልከት ። የትህነግ ወዳጅና አድናቂ የሆኑት የክሊንተን ኦባማና ቢደን ሰዎች እግጅ እጅግ ትራማታይዘድ ሆነዋል ። አንዷ ተመድ ወስጥ ስዩም እንደዚያ መገደሉ ብላ ስታለቅስ ነበር።

ትህነግ የምዕራብ ተላላኪ ነበር ። ባንድ ወቅት 20 ሺ እንግሊዞች በኢትዮፕያ ነበሩ ። ግብጽን፣ ሱዳንን እና ሌላም ጠላት ከኢትዮጵያ ጋር የሚያገኙ የትግሬ ባንዳዎች ነበሩ ። ያ አገናኝ ደላላ ሲነሳ ነው እነአሜሪካ ትራማ ወስጥ የገቡት ።

እኔ ትልቅ ጥያቄ አለኝ?
አሜሪካ ናት ኢትዮጵያን የምትፈልግ ወይስ ኢትዮጵያ ናት አሜሪካንን የምትፈልግ?

ማሰብ የማይችል የስንዴ ለማኝ የለመደው ሃስተሳሰብ አለ ። ያም ኢትዮጵያ ያለ አሜሪካ ድጋፍ አትኖርም የሚሉት ናቸው። ለነሱ አሜሪካ እንደ ኮኬይን ሱስ ይዟቸዋል ።

መልሱ ኢትዮጵያን የሚፈልጉት እነ አሜሪካ ሃያላኖች ናቸው ። 10 ሺ ማይል ሄደው፣ ይህን መሬት፣ ይህን ባህር፣ ይህን ገበያ፣ ይህን ማዕድን መቆጣጠር አለብኝ የሚሉት አሜሪካ እንጂ ኢትዮጵያ በቴክሳስ ድንበር ላይ ባሜሪካ ጣልቃ ስለገባች አይደለም ።

ዛሬ ተማርኩ ብሎ እድሜውን የፈጀ ሁሉ ይህን ነች ሃቅ ሊያይ አይችልም !! አቢይ አምቢ ሲል ለምድን ነው ትተውት ማይሄዱት? ህጻን ይህን ይመልሳል! አሜሪካ ኢትዮጵያን ስለሚፈልጉ ነው ። ስለዚህም ይህን ሪሌሽንሺፕ መዘወር ያልባት ተፈላጊዋ ኢትዮጵያ እንጂ ለማኙ ፈላጊ አይደለም ።

ግን 90% የተመጽዋች ሳይኮሎጂ ውስጥ የላሸቀ አይምሮ ያን ሊያይ ከቶም አይችልም ። ባሪያ ባርነት እንደ ጤና ነገር ተቀብሎ እንደ ሚኖረው ማለት ነው።

ባይደን የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት አይደለም!! እንስማማ !!


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by Guest1 » 27 May 2021, 11:57

አሜሪካ የአለም ፓሊስ መሆን ከጀመረች ቆይቷል። አገሮችን አጥፍታለች። ምስራቅ አውሮፓ፤ ሰሜን አሜሪካ/ መካከለኛው ምስራቅ፤ አሁን በአፍሪካ ላይ ክንዷን አነሳች። ሊቢያ ፈራርሳለች። አሁን እንደገና ኢትዮጵያን ወደ ጦርነት እንድትገባ እየገፋፋች ነው ወይም በኔ ግምት ኤርትራን ለማጥቃት ፈልጋለች። ምናልባትም ሁለቱንም። ... ሃይማኖቷ ገንዘብ ነው። ስለማንም ግድ የላትም።
ይህ ካወቅን በዘዴ መያዝ ነው። ብልጣብልጥ መሆን።

ሌላው እዝህ ያለንበት ቅርቃር ውስጥ ኢትዮ የገባችው በአሜሪካ ወይም በትህነግ ምክንያት ሳይሆን በኢትዮ መንግስት ሁለት ልብነትና በቁርጠኝነት አለመነሳት መሆኑን መዘንጋትም አለማሰተዋል ነው። አይጠቅምም። ስለዝህ የራስ ድክመት እንደነበር አውቆና ማስተካከል የሚቻለው በፍጥነት ማስተካከል። በሌላ ጦርነት ሳይሆን በብልሃት ነው።

ሌላው አዋቂ ጠፍቷል። የሚናገሩትን የማያውቁ፤ ብስለት የሌላቸው፤ ማንነታቸውን የማያውቁና ስሜታዊ ተራ ሰዎች አገር መምራት እንደማይችሉ ግልጽ የሆነበት ጊዜ ነው። እና የአድዋ እየፎከሩ እነዝህ መሃይሞች ክክክክክ ወደ ጦርነት መገፋፋት ለደግም አይመስልም። በፍጽም አይገባም።

የአሜሪካ ዲሞክራቶች አብዮታዊ ድሞክራሲና ህዝባቢዊ ነን ያሉትን ትህነግ መደገፋቸው ለምን ነበር? ኢንተርናሽናሊዝም ነበር። ያኔ። አሁን ግን የራሳቸውን ፓለቲካ እየሰሩ ነው። የአሜሪካ ህዝብን ፕሮፓጋንዳ ይመግቡታል። ምናልባትም ለሚቀጥለው ምርጫ አሜሪካዊው እንትፍ ብሎ እንዳይጥላቸው። ለምን ለሚለው አገራቸው አሜሪካ ውስጥ ያለው ፓለቲካን ማወቅ ያስፈልጋል። ዲሞክራቶች የተጠሉ ሆነዋል። እና በኛ ሊክሱ ነው? ማንበብ ይጠይቃል።

ሌላው ኢትዮ ማን ፓለቲካ እየስራ እንደሆን መናገር ይከብዳል። የተፈናቀለው ህዝብ በሚልየኖች የሚቆጠረው ማን እየረዳው ነው? በዝህ ላይ እንደገና ጦርነት? ማን ለጦርነት ሊሰለፍ? ጦርነት የመጣ እለት መጀመሪያ የሚፈነቀለው ይህ መንግስት ነው። የሚፈነቅለውም የተራበውና አገር ያጣው ነው። አገር ውስጥ መተሳሰብ ሳይኖር ጦርነት ማሸነፍ አይቻልም። ስለዝህ

ጦርነት ኖ! ኖ! ኖ!
ድርድር ያለምንም ቅድሚያ ሁኔታ
ለቀሪው ከዝህ በፊት የተለጠፈውን ይመልከቱ

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by TGAA » 27 May 2021, 12:04

The rush by Blinker to come back to Addis is to have a bargain chip before the dam gets filled up. If Abiy resist the American pressure they going to use Egypt and Sudan even encouraging Sudan to attack more in addition the economical pressure. Abiy needs to mobilize the Ethiopian people for whatever it comes... I hate Abiys tortoise response to events..the same slaggishness could have taken the country to tailspin when weyanns attacked, now when a menace havering in all directions he doesn't seem to alert the public. Time is of the essence.

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by Abe Abraham » 27 May 2021, 12:14

አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? The key word is የምትጣደፈው.

Horus
Senior Member+
Posts: 42670
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by Horus » 27 May 2021, 14:24

TGAA/Abe

ጥድፊያው ጥቂት ነገሮችን ይጠቁመናል ። ጥድፊያ ግዜ ነው ። አሁን ያለው ያሜሪካ ታክቲክ ፍርሃትን መጠቀም ነው። ባህሪ መለወጥ ያለበት አቢይ ነው ስላሉ የሱን ባህሪ ከእምቢተኘት ወደ ተላላኪነት ለመለወጥ ያሁኑ ዘዲያቸው ማስፈራራት ነው። ፍጥነት ምን ግዜም አስፈሪ ነው ። ነገሮች በትልቅ ፍጥነት ሲጓዙ ሲለወጡ ያስፈርል ። ስለዚህ አንዱ የፍጥነት አላማው አቢይን ግዙፍ ፍርሃት ውስጥ በመክተት ወደ እሺታ ለመለወጥ ነው።

ሌላው የጥድፊያቸው ምክንያት ከሰኔው ምርጫና ከሃምሌው ሙሊት በፊት ለማድረግ ያሰቡት ነገር አለ ። ዉሃው ከተሞላና ምናልባት ሰላማዊ ምርጫ ከተደረገ አቢይን ጭራቅ ለማድረግ ያላቸው የፒ አር እድል ስለሚቀንስ አቢይ ላይ አንድ ሙሉ በሙሉ የወሰኑት ነገር ከውዲሁ ሊያደርጉ ነው ።

ከላይ እንዳልኩት ኢትዮጵያ ሙሊቱና ምርጫውን በጣም ስለምንፈልገው አሺ ካላላችሁ ግድቡን እናውካለን፣ ይሀው ፍጥነታችን ሊሉን ነው ። ማለትም ሃይላቸን ማሳያ ነው።

ወይም አንድ ቀን ቆርጠው የወሰኑት እርምጃ ስላለ በዚያ ቀን ቀመር መሰረት እየሮጡ ነው ።

በነገሮች ሂደት ሩጫ ፍጥነት አቢይን በማደንዘዝ፣ በማስደንገጥ፣ ቴረር በመፍጠር ኢትዮጵያን ለማንበርከክ ነው።

ሴናተር ኩንስ ኢትዮጵያ ፌይልድ እስቴት ናት ማለቱኮ አንድ ከወዲሁ የወሰኑት ነገር አለ ።

በእኔ ግምት ቻይናና ሩሲያን ለመፈተን ነው። ቻይና ወይም ሩሲያ ወይም ቱርክ ኢትዮጵያን ካሜሪካ ጥቃት ለመከላከል ያላቸው ፍቃድ ችሎታና ጽናት ለመፈተን ነው ።

ባይደን ቃል ለገባው ቻይናን ካፍሪካ የማባረር ፕላን ኣመቺ የሆነው ያፍሪካ ቀንድ ስለሆነ ነው ።

የእኔ እምነት ያሜሪካ ግፊት በራሳቸው ላይ እንዲባርቅ ማድረግ እንጂ መንበርከክ የኢትዮጵያን ችርግ አይፈታም፣ ያሉት ጠላቶችና ሃይሎች ስለማይለወጡ ማለት ነው ።

ውዝግቡ አሜሪካ ከሚፈልጉት ወሰን አልፎ እንዲሄድ ማድረኛ ሃሳባቸውን ወደ ቀውስ መለጥ አለብን። ምንም ነገር የመጨረሻ ውጥረት ሳይደርስ አይበጠስም ። ስልሆነም ክሩ ሙሉ በሙል እንዲወጠር ምድረግ ና በኛ ላይ ያሰቡትን የፍርሃት እስትራተጂ ውደነሱ ማዞር ነው ።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by TGAA » 27 May 2021, 14:29

Well explained!
Respect comes from facing off the beast wisely. Hope Abiy is to the task.

Horus
Senior Member+
Posts: 42670
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by Horus » 27 May 2021, 14:43

የብልጽኛ ፓርቲ ስብሰባል ላይ ናቸው ።


ምን ምን እንደ ሚወስኑ አይታወቅም ። የሰው ፍርሃት ተቻኩለው ላሜሪካ ግፊት እንዳይበረከኩ ነው ።

ሌላው ግን አንድ አሜሪካ ስራዬ ብሎየያው የሽግግር ውይይት ነው ። በዚህ ነገር ላይ አቢይ ብስቸኳይ ማወጅ ያለበት ልክ የሰኔው ምርጫ እንዳለቀ አገር አቀፍ የውይይት ፕላን ቀርጹ ካሁኑ አጀንዳውን ካሜሪካ መቀማት አለበት ። ይህ ሕዝቡን አንድ ከማድረግ አንጻርም አስፈላጊ ስራ ነው ።

አሁን ምርጫ ማድረግ ያልቻሉት የልዩ ምርጫ ቀን መጣል ነው።



Horus
Senior Member+
Posts: 42670
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by Horus » 27 May 2021, 15:06

If you want to know why America is in such life and death urgency - read what is published to Day on The Atlantic Council

Africa is America’s greatest geopolitical opportunity. Does the US know it?

Today the world celebrates Africa Day, which commemorates the founding of the Organization of African Unity on May 25, 1963. On that day, as two-thirds of the continent obtained independence, thirty-two African nations met in Addis Ababa, hosted by Haile Selassie, in order to establish the institution.

“May this convention of union last 1,000 years,” the Ethiopian leader said, while Angola and Mozambique (still Portuguese colonies) along with South Africa and South Rhodesia (under apartheid rule) were fighting for their freedom.
Since then, that union has been succeeded by the 55-member African Union, “inspired by the noble ideals which guided the founding fathers of our Continental Organization and generations of Pan-Africanists in their determination to promote unity, solidarity, cohesion and cooperation among the peoples of Africa and African States,” according to its Constitutive Act.

If Africa seems geographically distant to Americans, it shouldn’t; the United States wouldn’t be what it is today without the labor force of Africans brought to the country as part of a bloody multi-century transatlantic trade. As the US Ambassador to the United Nations Linda Thomas-Greenfield recently pointed out, that experience is “just three generations back from me.”
Rather than being defeated by this mass depopulation—which cost it one-hundred million of its own, directly or indirectly, according to the macabre accounting of W.E.B Du Bois—Africa survived. Now it is the new frontier, full of all the promise presented by its youth, its dynamism, and its universalism despite the persistent presence of poverty on the continent.
As it re-engages with the world, Joe Biden’s United States will find a vigorous and uninhibited Africa, at least in the civil-society sector and among young generations, that does not expect leadership from the United States but rather a win-win partnership. With each passing day, Africa grows more critical for the United States in national-security and especially economic terms.

US policy in Africa has been thrown off course by China, which is methodically implementing a grand, 21st-century Marshall Plan for the continent through its Belt and Road Initiative. And Beijing is hardly to blame. As home to a large share of the world’s water resources, untapped arable land, and by 2050 nearly 25 percent of the world’s population, Africa has emerged as the most important piece on the geopolitical chessboard. Without a drastic shift in strategy, the United States is on the verge of being on the outside looking in for decades to come.

China is playing the long game in Africa and has strategically invested in infrastructure projects including railroads, ports, dams, and hydropower-generation sources. But these investments could be the warm-up act for China’s entry into fields traditionally dominated by the United States—namely technology and banking—where it aspires to compete with American heavyweights like Microsoft, Boeing, Google, and General Electric. Such game-changing moves would play into China’s larger ambition of unseating the US dollar.

All of these measures reflect the coming surge in economic demand from Africa. As the population grows, so too does its pool of potential consumers and clients. The African middle class, which stood at 355 million people in 2010, will reach 1.1 billion by 2060.

From Morocco to Ethiopia, Africa has become the workshop of the world. It was home to six of the world’s ten most dynamic economies in 2018. The world’s largest free-trade zone—the African Continental Free Trade Area—was launched in 2019 to put an end to the dramatic effects of the old colonial policy that prevented Africans from trading with each other. A cosmopolitan billionaire class has sprouted, largely from the tech sector, as Africa has experienced the largest telecommunications revolution in the world. Kenya is a global leader in developing mobile-payment systems. Smart cities are cropping up in Ghana and Angola. And companies like Google, Apple, Facebook, and Amazon invested two billion dollars in African tech ventures in 2019.

Encouragingly, the new generation of Africans driving this change do not want to live in a Leninist system. They want democracy, an open market, and free trade. This gives the United States an opening—if it is willing to act on it.
The Biden administration has sent strong signals that it is eager to engage. Biden earned positive reviews following his appearance at the 34th African Union Summit—his first international forum in office—during which he committed to stand as Africa’s partner and support African nations’ entrepreneurship and innovation.

A new policy toward Africa needs to chiefly reflect the realities that competition among global powers (Russia, Turkey, and others are vying with China for influence on the continent) and the major changes underway in African societies have a significant impact on the strategic long-term interests of the United States. The continent should be viewed through the lens of opportunity rather than risk. The Chinese have maximized the opportunity by being explicit with their investments, which prioritize long-term projects that minimize risk. As Senegalese President Macky Sall puts it, “What handicaps the continent is prejudice and the stigmatizing gaze on it. When it comes to investing in Africa, the perception of risk is always exaggerated, which further increases the cost of investment and debt. In fact, the risk in Africa is no higher than in many other parts of the world.”

China’s rapid advance in infrastructure investments will be difficult for Americans and Europeans to match. But Americans should invest in an area where they don’t yet have a competitor: cultural soft power. Fashion, entertainment, and even sports convey values of fair play, freedom, and success. During the Cold War, they enabled the American way of life to spread everywhere. Culture proved stronger than nuclear weapons. And that’s a good thing: Africa’s cultural industries are in dire need of investment. From the African Development Bank to the African Export-Import Bank, pan-African investors are working to address this. To launch this cultural and geopolitical revolution, the United States has a tremendous asset: its African American community, whose interest in the African continent is growing. Cooperation is beckoning from both sides of the Atlantic—from one new world to another.

Biden can further build ties with Africa by working to give its nations more influence on the global stage. He should do so not only because these countries have long been underrepresented within leading multilateral organizations—including the UN Security Council—but also because they offer innovative yet often unnoticed solutions to global challenges including terrorism, climate change, migration, debt, and COVID-19. African marginalization is no longer an option, and its nations will not soon forget who gave them a long-overdue seat at the table.

A new start with Africa is possible for the United States. It turns out that the world’s oldest continent is also the youngest. In this dual capacity, Africa has much to say. It’s time to listen to it.
Ambassador Rama Yade is the director of the Atlantic Council’s Africa Center. Follow her on Twitter @ramayade.


https://www.atlanticcouncil.org/blogs/a ... s-know-it/

Horus
Senior Member+
Posts: 42670
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: አሜሪካ ለምንድን ነው የምትጣደፈው? አቢይ ምን ማድረግ አለበት?

Post by Horus » 27 May 2021, 16:01

ኢትዮጵያ ዋና ዲፕሎማሲ ማድረግ ያለባት ኬኒያን ጠላት አለማድረግ ነው ። ከኢትዮጵያ ጋር ድንበር ያላቸው ጂቡቲ፣ ሱማሌ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን እነሱ የከበቡን ቢመስላቸውም እኛም መልሰን የምከባቸው ድንበርተኛ ነን ።

ይህ ሁሉ ተለዋጭ ነገር ነው ። ከ30 ልዩ ልዩ አገሮችና ሃይሎች በሚፏከቱበት ያፍሪካ ቀንድ ነገሮች ሁሉ ተለዋዋጭ ናቸው ።

መላኩ ይልማ ኬኒያ ለምን ኢትዮጵያ ተቃርነው ከግብጽ ቆሙ? መልሱ የቀጠናው ሃያል አገር ኢትዮጵያ ሳትሆን ኬኒያን ለማድረግ ነው።


Post Reply