Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abaymado
Member
Posts: 4617
Joined: 27 Sep 2017, 21:56

እነዚህ ሰዎች ምንድነው የሚያጨሱት? ጠርዝ የረገጡ ጉዶች

Post by Abaymado » 27 May 2021, 13:11

በጣም ጠርዝ የረገጡ ጉዶች

zena tube: zehabesha : Ethioforum: Ethio360


zena tube:

ደረጄ ያለ የሌለ ኃይሉን ተጠቅሞ አብይን: እነ አናድርጋቸውን እና ብርሃኑን ለማዳን የማይገባበት የለም:: በጣም ገራሚው አሁን ያለው ውጥንቅጥ ውስጥ አማራን ለማስገባት እና አማራ በአሜሪካ ትንኮሳ እንደተበደለ አርጎ እየሳለ ነው:: ይህ ደሞ አማራ ከአብይ ጎን እንዲቆም ለማረግ ነው::





እረ ሰበካ!! እንደውም አዛዥ እየሆነ ነው::




zehabesha:

ማለቅለቅ አይሰለቻቸው !



Ethioforum :

ይህ ወያኔን ለማዳን የማይቆፍረው ጉድግዋድ የለም::






Ethio360

ኔጌቲቭ ነገር ብቻ አይሰለቻቸውም እንዴ?