-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10173
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: What did the US & EU promise to the terrorist TPLF?
ጁንታው ዎንድሜ Aba Awash ኡንደነገረኝ ከሆነ፣ ነጮች ለህወሃት የገቡላቸው ብሮሚስ፣..... ህወሃት ጮለማን ተገን አድርገው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ተኝተው ኡያሉ ካጠቁዋቸው በኋላ፡ የጦር መሳርያቸውን ነጥቀው አዲስ አበባ በመግባት አቢይን ከሥልጣን አውርደው አገሪቱን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ <<አዮኻ ናይና!!>> ኡያሉ በዛላንበሳ ቦኩል ኤርትራን በመውረር ታላቋ ትግራይ ሪፓብሊክን ኡንዲመሰርቱ ነበር። ነገር ግን የኤርትራ ህዝብ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰጡት የሞራልና የማቴርያል ድጋፍ ነጮቹ ለህወሃት የገቡላቸውን ብሮሚስ ኡንዲሁ በአጭሩ ሊቋጭ ችሏል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: What did the US & EU promise to the terrorist TPLF?
Wow, wonderful analyses DW!Digital Weyane wrote: ↑26 May 2021, 14:37ጁንታው ዎንድሜ Aba Awash ኡንደነገረኝ ከሆነ፣ ነጮች ለህወሃት የገቡላቸው ብሮሚስ፣..... ህወሃት ጮለማን ተገን አድርገው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ተኝተው ኡያሉ ካጠቁዋቸው በኋላ፡ የጦር መሳርያቸውን ነጥቀው አዲስ አበባ በመግባት አቢይን ከሥልጣን አውርደው አገሪቱን ሙሉ በሙሉ ከተቆጣጠሩ በኋላ <<አዮኻ ናይና!!>> ኡያሉ በዛላንበሳ ቦኩል ኤርትራን በመውረር ታላቋ ትግራይ ሪፓብሊክን ኡንዲመሰርቱ ነበር። ነገር ግን የኤርትራ ህዝብ ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰጡት የሞራልና የማቴርያል ድጋፍ ነጮቹ ለህወሃት የገቡላቸውን ብሮሚስ ኡንዲሁ በአጭሩ ሊቋጭ ችሏል። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ![]()
![]()
![]()