ብሄር፣ ብሄረሰቦች፣ ሕዝቦች የተባለው የከሸፈ መፈክር !! በዳቦ ስም የኢትዮጵያ ሳምንት ተባለ
ነገር ግን ይህ የ7 ቀን ፕሮግራም 5 ሚሊዮን ሕዝብ ባለበት ከተማ 15 ሺ ሰው ብቻ ተመለከተው !! ይህ ትልቅ ውድቀት ብቻ ሳይሆን የጎሳ ፖለቲካ መጠላትን በትክክል ያመለክታል !! 10 ክልሎችና ሁለት ከተማዎች ያዘጋጁት በዓል በቀን 2 ሺ ሰው ብቻ አየው ። እነአቢይ ትምህርት ያገኙ ይመስለኛል ። የዘር ፖለቲካ ሞቶዋልና ቅበሩት !!
Re: ብሄር፣ ብሄረሰቦች፣ ሕዝቦች የተባለው የከሸፈ መፈክር !! በዳቦ ስም የኢትዮጵያ ሳምንት ተባለ
ኢትዮጵያ የምትፈልገው የሰው መሪ እንጂ የብሄር መሪ አይደለም