GREEN ETHIOPIA 2021!! 6 BILLION TREES THIS WINTER !!
This is rainy season, Ethiopia will plant 6 billion trees. With the 9 billion planted previously, come Meskerem, Ethiopia will have planted 15 billion so far.... this glorious. Let's cover Ethiopia with GREEN !!!
Re: GREEN ETHIOPIA 2021!! 6 BILLION TREES THIS WINTER !!
ኢትዮጵያ አረንጓዴ አገር !
በኢትዮጵያ ተራሮች የበርዶ እስኪይግ ስፖርት ይደረጋል
ተራሮችና ሸለቆች በጸዋት ይሸፈናሉ
ዝናባችን ይበዛል
ዉሃችን በየእጸዋቱ ውስጥ፣ በአፈራችን ውስጥ፣ በወንዞች፣ በመስኖች፣ በግድቦች ውስጥ ይከማቻል
ኢትዮጵያ የም ዕራብ ኤሲያና ሰሜን አፍሪካ ዉሃ ካፒታል ትሆናለች
ዉሃ ከጋዝ የበለጠ ዋጋ ያለው ሃብት ነው

I tried to inform you that Mamo qillo and Issu are taking ethiopia down the drains. But, you wouldn't listen. As the saying goes:
ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው

ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው