Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Jirta
Member
Posts: 1505
Joined: 30 Sep 2018, 07:07

ለመሆኑ እቶ ለማ የት ናቸው? አየሱስ.. .!

Post by Jirta » 14 May 2021, 02:53

እባቡና መርዘኛው ለማ መገርሳ የት ነው? በውኑ አንድ ዘረኛ አስመሳይ መርዛም እንዲህ ድምፁን አጥፍቶ ይቀመጣልን?
ወይስ ኢትዮጵያውነትን በሱባኤ እየተለማመደ ነው? ወይስ በድብቅ ኦነግን እየመራ ይሆንን? ማን ያውቃል ዘረኝነት እኮ ሱስ ነው ::
ነብያችን ደግሞ ዘረኝነት ጥንብ ናት ይላል:: ጥንብስ በጏራዴ ስለሙ ማለት::
እኔ እንደሚመስለኝ ሽመልስሳይሆን ክልሉን የሚመራው ለማ ይመስለኛል::ሽመጭስ ኦሮምይን እንጅ የኦሮሞን ህዝብ አይመራም::