Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 07 May 2021, 12:02
በአሸባሪው ፕሮፖጋንዳ ተታለው ከጁንታ ጋር የተሳተፉ የጁንታ ታጣቂ በጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት ተመክረዋል።
አሸባሪው በ40 አመት ውስጥ ሶስት ትውልድ በልቷል። እነዚህ ወጣቶች ባሁኑ ሰአት ተሃድሶ እየተሰጣቸው ነው።
አሸባሪው እኔ ከሌለሁ ትግራይ እና የትግራይ ህዝብ ይጥፋ የሚለው ያህያ አስተሳሰቡ በትግባር አድርጎታል።
አሸባሪውለ30 አመት ስልጣን ኮረቻ ላይ ቆይቶ ዛሬም ለስልጣን ሲባል ወጣት እያስጨረሰ ነው።

-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 07 May 2021, 13:51
እንደተበተነ ዱቄት በተምቤን እና ተከዜ በረሃዎች የተዘረዘረውን የጁንታውን ቡድን ለመቀላቀል የወጡት በመቶውች የሚቆጠሩ የትግራይ ወጣቶች፤ ለቀናት በረሓብና ውሃ ጥማት ተሸንፈው በየቦታው ሲክለፈለፉ፤ መከላከያ ደርሶ ህይወታቸውን አትርፎታል::

-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 07 May 2021, 14:57
Everyone abandoning the sunken tplf ship. 80 year old criminals recruited 11 year olds to fight for them. The moral buncruptcy of tplf has no bound.
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Post
by Weyane.is.dead » 07 May 2021, 17:00
These are the lucky ones. Most of terrorist tplf soldiers met their creator. Tplf supporters are dumb as a rock. They don't know when to stop.
Ejersa wrote: ↑07 May 2021, 12:02