Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኤርሚያስ ለገሰ እና የEthio 360 በቀቀኖች፣ ደም መጣጭ ሰይጣኖች ናቸው የምንለው በምክንያት ነው፡፡

Post by AbebeB » 05 May 2021, 13:06

በአባይ ሚዲያ፣ ዩኒቬርሲቲ በሚመደቡ ተማሪዎች ላይ የሚደርሰውን ግፍ እነኝህ ወጣቶች (ከባለጌው/ቀጣፊው ከሳሁን በስተቀር) የሚያቀርቡትን አድምጡ፡፡ በታቃራኒው ደም የጠማቸው፣ በሰው ሕይዎት መኖ የሚያፈላልጉ የEthio 360 ጭራቆች ደግሞ የዩኒቬርሲቲ ተማሪዎችን ምደባ ሆን ብሎ ማሰባጠር ያስፈልጋል የሚሉ መሆናቸውን ከቀደምት ተደጋጋሚ ስርጭቶቻቸው የምናስታው ነው፡፡

በመሆኑም ከዚህም የሌተ ቀን ጩኸታቸው ጋር በተያያዘ በርካታ ተማሪዎች መቀጠፋቸውንና የEthio 360 በቀቀኖችም ከባለፈው ጥማታቸው እንደ ረኩ የምናስታውሰው ጉዳይ ነው፡፡