Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

ኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ቢኖሯት ኖሮ .....

Post by sarcasm » 04 May 2021, 19:27

ኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ቢኖሯት ኖሮ
1. የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ክልል ገብቶ እየፈፀመው የሚገኘው ዓለም የመሰከረው የዘር ማጥፋት ዘመቻን ኣውግዞ የዚህ ኣስፈፃሚ የሆኑትን በሃገር ክህደት ይክስ ነበር።

2. የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መደፈሩን ኣብይ ባመነው መሰረት የኤርትራና የሱዳን ሰራዊት ከዳር ድምበራችን ያለ ቅድመሁኔታ እንዲወጣ ቀነ ገድብ ይሰጥ ነበር። ካልወጣም ሉዓላዊነት የማስከበር ኣዋጅ ያውጅ ነበር። ይህንን ግን ኣላደረገውም።

3. ይልቁንስ የትግራይ ህዝብ በመረጠው ክልላዊ መንግስት ላይ ጦርነት እንዲታወጅ ፈቅዷል። የጠላት ሃገር የሆነው የኤርትራ ሰራዊት በኢትዮጵያ መግባቱን ኣብዪ ካመነ ከኣንድ ወር በኋላ የትግራይ መንግስትንና ኦነግን በኣሸባሪነት ባልፈረጀ ነበር።

4. የዓለም መገናኛ ብዙሃንና የሰብኣዊ መብት ተሟጓቾች በጥናት ሰላረጋገጡት የትግራይ ሴቶችና ህፃናት መደፈር፣ የእርዳታ ስርጭት መከልከል፣ የርሃብ መታየት፣ የህዝብ መጨፍጨፍ፣ እየተፈፀመ ስላለው የዘር ፍጅት ስልጣኑ ተጠቅሞ ኣብይን በጠየቀ ነበር።

5. ኢትዮጵያ ግን የኣምባገነኖች ኣጨብጫቢዎችና ወንጀለኞችን የህግ ሽፋን ሰጪዎች እንጂ የህዝብ ተወካይ የላትም።

6. በነገራችን ላይ፣ በዚሁ የህዝብ ተወካዮች ተብዮው ስብስብ ኣንድም የትግራይ ተወካይ የለም።

7. የተፈለገውም የትግራይ ህዝብን በማይወክል ስብስብ የትግራይ ህዝብን እንዳለ በሽብርተኝነት ፈርጆ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ለማፋጠን የግፉበት ምልክት ለመስጠት ነው።

8. ይህን ሁሉ የክህደት ክምርም ግቡ ሽብርን የህግ ሽፋን ማልበስና የሃገሪቱ መጨረሻ ማብሰር ነው።

https://www.facebook.com/Asfaw.Gedamu/p ... 4699990424

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ቢኖሯት ኖሮ .....

Post by sun » 04 May 2021, 20:16

sarcasm wrote:
04 May 2021, 19:27
ኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ቢኖሯት ኖሮ
1. የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ክልል ገብቶ እየፈፀመው የሚገኘው ዓለም የመሰከረው የዘር ማጥፋት ዘመቻን ኣውግዞ የዚህ ኣስፈፃሚ የሆኑትን በሃገር ክህደት ይክስ ነበር።

2. የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መደፈሩን ኣብይ ባመነው መሰረት የኤርትራና የሱዳን ሰራዊት ከዳር ድምበራችን ያለ ቅድመሁኔታ እንዲወጣ ቀነ ገድብ ይሰጥ ነበር። ካልወጣም ሉዓላዊነት የማስከበር ኣዋጅ ያውጅ ነበር። ይህንን ግን ኣላደረገውም።

3. ይልቁንስ የትግራይ ህዝብ በመረጠው ክልላዊ መንግስት ላይ ጦርነት እንዲታወጅ ፈቅዷል። የጠላት ሃገር የሆነው የኤርትራ ሰራዊት በኢትዮጵያ መግባቱን ኣብዪ ካመነ ከኣንድ ወር በኋላ የትግራይ መንግስትንና ኦነግን በኣሸባሪነት ባልፈረጀ ነበር።

4. የዓለም መገናኛ ብዙሃንና የሰብኣዊ መብት ተሟጓቾች በጥናት ሰላረጋገጡት የትግራይ ሴቶችና ህፃናት መደፈር፣ የእርዳታ ስርጭት መከልከል፣ የርሃብ መታየት፣ የህዝብ መጨፍጨፍ፣ እየተፈፀመ ስላለው የዘር ፍጅት ስልጣኑ ተጠቅሞ ኣብይን በጠየቀ ነበር።

5. ኢትዮጵያ ግን የኣምባገነኖች ኣጨብጫቢዎችና ወንጀለኞችን የህግ ሽፋን ሰጪዎች እንጂ የህዝብ ተወካይ የላትም።

6. በነገራችን ላይ፣ በዚሁ የህዝብ ተወካዮች ተብዮው ስብስብ ኣንድም የትግራይ ተወካይ የለም።

7. የተፈለገውም የትግራይ ህዝብን በማይወክል ስብስብ የትግራይ ህዝብን እንዳለ በሽብርተኝነት ፈርጆ የዘር ማጥፋት ዘመቻውን ለማፋጠን የግፉበት ምልክት ለመስጠት ነው።

8. ይህን ሁሉ የክህደት ክምርም ግቡ ሽብርን የህግ ሽፋን ማልበስና የሃገሪቱ መጨረሻ ማብሰር ነው።

https://www.facebook.com/Asfaw.Gedamu/posts/10215484699990424
Really? :lol: :lol:

Yes, there may no be tplf members in the current Ethiopian parliament because after running up to Mekele and encamping there, the tplf oligarchs strictly ordered all of its parliament members in Addis Ababa to resign immediately and go back to Mekele/Tigray, the mother land, they said, or else if you refuse the order to run back to Mekele/Tigray you will be shot dead and taken to Mekele/Tigray in coffins,or stretcher bed, was tplf's message.

Tplf parliament members left their place in the Ethiopian parliament because they thought that they will soon come back from the back door as a government and primary leaders of the state to reside in the now clean and renovated King Menelik's palace, or else if coming back is not possible will very easily declare instant secession from Ethiopia, forming the new independent state of Tigray. "BINGO!" they said.

So, all tplf parliament members left the parliament, claiming that there is no government in Ethiopia, while the honorable PM and dignified parliamentarian colleagues were begging tplf parliament members to stay and run the country jointly.

This being the case, please abboy Sarcasm, go and flog yourself for your cardinal mistakes after mistakes rather than coming here and try to tell us your usual unfair fake fairy tales. :P :P :P

Ethiopia ye hizb tewekayooch binoorat nooro hiwehatin/Abutin wede mengist silxxaan befixinet bemellessech nebber. Wei inee, waiy... waiy... :P

"You made your choices to get where you are now in your life, stop blaming others for your misfortunes and choose wisely next time." ~L.Brown

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: ኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ቢኖሯት ኖሮ .....

Post by Sam Ebalalehu » 04 May 2021, 21:24

Eden, yours truly is generous in giving advice. Here it comes . You made a serious error in writing your headline. It should be written if Tigray has had representatives in parliament.

Post Reply