Please wait, video is loading...
Re: Ethiopian Press Agency - The hospital points to heart condition for the death of former Amhara Police Commissioner
Thanks, it wasn’t COVID. I was so worried!
Re: Ethiopian Press Agency - The hospital points to heart condition for the death of former Amhara Police Commissioner
Interview with the CEO of Dream Care Hospital.
Re: Ethiopian Press Agency - The hospital points to heart condition for the death of former Amhara Police Commissioner
The body was sent to Addis Ababa for autopsy.
Re: Ethiopian Press Agency - The hospital points to heart condition for the death of former Amhara Police Commissioner
Haileyesus Adamu
መመረዝ ማላታይን መጠጣት ብቻ የሚመስለው የዋህ አለ። ብዙ ግዜ የመርዝ ግድያ (homicide poisoning) የልብ ድካም (heart attack) እና የስኳር ኮማ እንዲመስሉ ይደረጋል። በዚህም ምክንያት የሞቱን ምክንያት ለማወቅ አስቸጋሪ ያደርገዋል። የአበረን ግድያ የልብ ድካም ነው የሚሉን ሰዎች የመርዝ ግድያ የመጨረሻው ውጤት organ failure በማምጣት በልብ ድካም ወይም በኮማ መግደል መሆኑን አያውቁም ወይ? የመንግስትን የምርመራ ውጤት እንጠብቅ የሚሉ ወገኖች የኢንጅነር ስመኛውን ራሱን ገሏል የሚል የመንግስት ሪፖርት ለምን አልተቀበሉም? ለማንኛውም የኮሚሽነር አበረ አስክሬን በሲውድን ወይም በሌሎች ገለልተኛ መርማሪዎች መመርመር አለበት።