አበረ አዳሙ ተገደለ ተገደለ እየተባለ በማህበራዊ ሚዲያው አከባቢ በስፋት ይወራል፡፡
ሲኞሪና ቻዎ ቻዎ!
Re: በቅርቡ ከስልጣን የተነስ የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሸነር በአብይ ተበላ እየተባለ ነው፡፡
የፍየል ወጠጤ 9 ትወልዳለች
ልጆችዋም ያልቁና እሷም ትሞታለች።
ልጆችዋም ያልቁና እሷም ትሞታለች።
Re: በቅርቡ ከስልጣን የተነስ የአማራ ክልል ፓሊስ ኮሚሸነር በአብይ ተበላ እየተባለ ነው፡፡
ብአዴን ግንቦቴዎች ከውስጥ ቦርቡረው
ድምጽ አሳጥተው ዳቦ ሊከለክሏት እንደሆነ መሆኑን ስትረዳ
ደንብራ over compensate አደረገች?
ወይስ 4አንገታሙን ጮማው አነቀው?
ድምጽ አሳጥተው ዳቦ ሊከለክሏት እንደሆነ መሆኑን ስትረዳ
ደንብራ over compensate አደረገች?
ወይስ 4አንገታሙን ጮማው አነቀው?