Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Meleket
Member+
Posts: 5057
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የክርስቶስ ስቅለት ማሰቢያ፣ የቴዲ አፍሮ 'አማኗኤል'

Post by Meleket » 01 May 2021, 03:10

ቴዲ ኣፍሮ
“ያ መድኃኔ ዓለም የማርያም ጸጋ፡
ቤዛ ሊሆን ለኔ ጎኑን ተወጋ . . .
እዝራ በመሰንቆ ዳዊት በበገና
ያከበረህ አምላክ ይድረስህ ምስጋና . . . ”
እያለ ያዜመው መንፈሳዊ ያሬዳዊ ቅኒት ያለው መዝሙር እጅግ ውብና መሳጭ በመሆኑ እናመሰግነዋለንም!

በሌላ በኩል ደግሞ እንደ ኢጦብያዊ ድምጣዊ መጠን፡ ለአጤ ቴዎድሮስና ለአጤ ሚኒልክ አንጎራጉሮ አጤ ዮሃንስን ገሸሽ ማለቱ “የአፈወርቅ ገብረኢየሱስን” መጣህፍ አንብቦ ያደገ ያስመስለዋል በመሆኑም የያሬድ አምላክ የኢጦብያ አምላክ አይታዘበውም ትላላችሁን! ? ሓቅማ ቁልጭ ብሎ መነገር አለበት!
Horus wrote:
01 May 2021, 02:43

Post Reply