Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

አዲስአበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የ3 ሊትር ዘይት ሰልፍ _ ብልጥጌ ለድጋፍ ካሰለፈችው ለዘይት የተሰለፈው ልቋል

Post by sarcasm » 29 Apr 2021, 10:42

Who would believe Ethiopia is spending billions $ in the Tigray War? Imagine how these billions $ could have been used to better people's life.
Please wait, video is loading...

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: አዲስአበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የ3 ሊትር ዘይት ሰልፍ _ ብልጥጌ ለድጋፍ ካሰለፈችው ለዘይት የተሰለፈው ልቋል

Post by Lakeshore » 29 Apr 2021, 13:05

ኣንተ አረ ዝም በል ኦንግ አና ወያኔ አንዳይሰሙ አና ያንን በመጋዘን ያስቀመጥትን ገጀራ ኣስየዘው ሽኔ አና ቀሮን አናይልኩባቸው። ይሄነ ሺመለስ፣ ኣበበች፤ ለማ መገርሳ፤ ኣባዱላ አና ኣባ ገዳዮች ምራቃቸው አይተዝረከረክ ነው መመቅላወጥ የህዝቡን ብዛት ሲያዩት የሄኔ ነው ገጀራ ውይም ያ ስኒፐር ይዞ መጨፍጨፍ አያሉ። ኣባ ገዳዩም ኣቤት የቁላ በዛት ለኣንድ ኣመት የሚሆን ግንባር ላይ የሚደርግ ኣገኘሁ ብሎ በጉጉት ልሃጩን አያዝረከረከ ነው የሄነ።

ኣብይም ከፈለጋች ሁ አኔ ኣላየሁም ስምንተኛ መጻሃፍ አያጻፍኩነው ስለምል ተቃወሞ የለኘም አያለነው። መቼም አግዚያበሄር የጠብቃቸው ነው የሚባለው ኢንጂ ህዝባችን አኮ ያለው በልቶ የማይጠረቃ የቀን ጂቦች መሃል ነው። አግዚዮ አና ክራራይሶ ማለት አንዲሁም በኣየነ ቁራኛ ኣንዱን ከኣንዱ ከነብሰ በላ ኦነግ አና ኦሮሙማ መጠባቅ ነው።

Post Reply