Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

When will these people, see reality?

Post by Zmeselo » 26 Apr 2021, 07:40






sarcasm
Senior Member
Posts: 11590
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: When will these people, see reality?

Post by sarcasm » 26 Apr 2021, 08:05

The reality is ኣሁን ሻዕብያን under the bus መጣያው ሰዓት ነው! When will you see the reality?
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/1820875526/vid ... 056249323/

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: When will these people, see reality?

Post by Zmeselo » 26 Apr 2021, 08:25

Forget about me! Segèra-biet, is insulting PM Abyi's intelligence.
Throw the only lifeline & support you've had against the now dead junta & that you still have, against Sudan & Egypt.


Hmm...will he listen?
:lol:


sarcasm wrote:
26 Apr 2021, 08:05
The reality is ኣሁን ሻዕብያን under the bus መጣያው ሰዓት ነው! When will you see the reality?
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/1820875526/vid ... 056249323/

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: When will these people, see reality?

Post by Fed_Up » 26 Apr 2021, 09:19

sarcasm wrote:
26 Apr 2021, 08:05
The reality is ኣሁን ሻዕብያን under the bus መጣያው ሰዓት ነው! When will you see the reality?
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/1820875526/vid ... 056249323/
Your idiot Sègera once said this ... and one with highest IQ might ask if Segèraw can repeat one he said in this video now. ተቀምጦ እንደ መንደር ሴት ወሬን ማለንቆጥ የተካነበት በዥባዣ ሴታሴት ነው:: IQ matter boy!! Just like you he talks something he has no clue whatsoever. ተቀምጦ ለYouTube ሽርፍራፊ ሳቲሞች ለቀማ ተብሎ የሌለ መቀላመድ ዘይግይቶም ቢሆን ቀላማጁን አህያ ያሸማቅቀዋል...

"ጥርስ እየፋቅን..." አለ ፈጣጣው እብድ ሰገራ:: :P



ጥርሱ እየፋቀም ዱባ ድረስ ሁሉ እኮ እንደሚደረስ ነግሮናል... ግን እሱም ከተገደሉትወያኔ አጋሜዎች ኪስ ውስጥ የሚገኘው አሽሽ ተገፍትሮለታል እንዴ:: ምን ንደሚያጨስ እግዜር ይወቀው ... "አጣዬን" ማስጣል ያቃተው ሃይል.. ጥርሱን እየፋቀ ዱባይ ይገባል ሲለን ምን ያህል የሞተ ቀባጣሪ በድን በቀቀን እንደሆነ ብቻ ነው እሚያሳየው:: የሚገርመው ግን እብዱ ሳይሆን አብዶ ያሳበዳቸው አንዳንድ ኢትዮጵያን እና ጨንቋቸው ያገኙትን የሚጨብጡ አጋሜዎች ናቸው:: ለነዚህ እንደ ሰገራ ፀበል ሳይሆን ዱላ እና ትምህርትቤት ነው እሚያስፈልጋቸው::

Fiyameta
Senior Member+
Posts: 21611
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: When will these people, see reality?

Post by Fiyameta » 26 Apr 2021, 09:33

Was it plagiarism on his part, when ታምራት ሰገራ presented የወያኔ ጀኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ's remarks as his own, or was it an obvious indication to the undisputed fact that, ታምራት ሰገራ is a paid spokesperson for the now-defunct junta? I mean, seriously, the crying ጀኔራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ made the same exact remarks a few years back! :lol: :lol: :lol:





በጃንሆይና በደርግ ዘመን ኤርትራ ላይ ዉጊያ ተደርጎ የተሰዋው ዜጋችን ቁጥር ከ250 ሺህ እስከ 300 ሺህ ይደርሳል። ከዚህ ኣንጻር ወያኔ በአንድ አመት ዉስጥ ኤርትራ ላይ ያስፈጀው የወታደር ቁጥር በጣም አሳፋሪ ነው። ከመከላከያ የሰው ሃይል አስተዳደር ልማት መምሪያ ሰነዶች ያገኘሁት መረጃ እንደሚያሳየው፣ በጠቅላላ በኢትዮ-ኤርትራ ዉግያ 98,700 ወታደር ሲሞትብን፣ 194,300 ቁስለኛ ተረክበናል። ከኦርዲናንስ እዝ ያገኘሁት መረጃ ደግሞ መጀመሪያ ለዉጊያ ከተዘጋጀው ከባድ መሳርያ ⅔ኛው መውደሙን ነግረዉኛል። ይህንን ትርጉም አልባ ጦርነት የመሩት መሪዎች ሰኣረ መኮንን፣ ሳሞራ የኑስ፣ ዮሃንስ ገብረመስቀል፣ ታደሰ ወረደ፣ ኳርተር (አብርሃ ወልደማሪያም)፣ ብርሃነ ነጋሽ፣ የተባሉት ጄኔራሎች ናቸው። የጦርነቱ የማእከላዊ እዝ አባላት ደግሞ መለስ ዜናዊ፣ ስዬ አብርሃ፣ ተወልደ ወልደማርያም፣ ኣለምሰገድ ገብረኣምላክ፣ ተፈራ ዋልዋ፣ ፃድቃን ገብረትንሳኤ እና ክንፈ ገብረመድህን ነበሩ።

የኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት ሰነድና መረጃ ገና ታሪክ ጸሃፊዎች እጅ አልገባም። ወደፊት ብዙ ኣስገራሚ ታሪኮችን ልንሰማ እንችል ይሆናል። በ1991 የተካሄደውን የመጀመሪያ ዙር ጦርነት እንኳ ብናይ በጣም መሰረታዊ የሆኑ ወታደራዊ ስህተቶች በቀላሉ ማውጣት እንችላለን።

የቡሬ ግንባር ላይ ታደሰ ወረደ ተመደበ።

የተሰጠው ትእዛዝ አሰብን ከያዘ በሁዋላ የቀይ ባህርን ዳርቻዎች እያጠቃ፣ ምፅዋን እንዲቆጣጠርና እዚያው ሆኖ ቀጣዩን ግዳጅ እንዲጠባበቅ ነበር።

ፆረና ላይ አብርሃ ወልደገብርኤል፣ (በቅርብ ፃድቃን እየተከታተለው)፣ ዛላንበሳ ደግሞ ብርሃነ ነጋሽ ነበሩ።

ሁለቱም በየአቅጣጫው አጥቅተው ሰገነይቲ ላይ በመገናኘነት አንድ ግንባር እንዲፈጥሩና በአንድ ኮማንድ ስር በመደራጀት አስመራ እንዲገቡ ታዘዙ።

ባድመ ላይ ሰአረ መኮንንና ዮሃንስ ገብረመስቀል፣ እንዲሁም አበባው ታደሰ (በቅርብ ሳሞራ እየተከታተላቸው) ተሰየሙና ቆላማውን የኤርትራ ክፍል ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሩ ተነገራቸው።

ለዚህ እቅድ የአሸዋ ገበታ በየአካባቢው ተዘጋጅቶ ያን መሰረት ያደረገ ሰፋፊ ልምምዶች ተደርገዋል። የጦርነቱ እቅድም በየደረጃው ተነግሮኣል። በእቅዱ ላይ ታዲያ ብዙ ኣከራካሪ ጉዳዮች ተነስተው ነበር። ለምሳሌ አዲግራት ላይ በተዘጋጀው የአሸዋ ገበታ ልምምድ ላይ የ23ኛ ክፍለ ጦር ኣዛዥ የነበረው ኮሎኔል በርሄ ገብረማርያም፥
  • "ኤርትራን የመውረር እቅድ ፖለቲካዊ ኪሳራ አያስከትልብንም ወይ? ሰራዊታችንስ የመዋጋት ፍላጎት እንዴት ይኖረዋል? እንዴትስ ማሳመን ይቻላል? በትክክልስ ዉጊያውን በተባለው መሰረት ማካሄድ እንችላለን ወይ? እቅዱን እንደገና ብታዩት ጥሩ ነው።" የሚል አስተያየትና ጥያቄ አነሳ።

ጄኔራል ፃድቃንና ወዲ መድህን የሰጡት መልስ፣
  • "ሻእቢያን ካላጠፋን እኛ መኖር አንችልም። የሻእቢያ ሃይል ደካማ ነው። የኤርትራ ኢኰኖሚ ጦርነቱን መሸከም አይችልም። በተኩስ ሃይልም የበላይነት አለን። ይህ ዉሳኔም የመንግስት ዉሳኔ በመሆኑ ማንም ሊያደናቅፈው አይችልም!" የሚል ነበር።


በአሸዋ ገበታው ዙሪያ የነበሩት የበታች ኣዛዦች፣ "እቅዱ ሊሳካ አይችልም" የሚል ጥርጣሬ ነበራቸው። አሽዋ ላይ የምናየውን፣ በተግባር መሬት ላይ በትክክል መፈጸም የመቻላችን ጉዳይ ሚዛኑን ያልጠበቀ ነበር። ይህ የጥርጣሬ ጥያቄ በባድመና በቡሬ ግንባሮችም ተነስቶ የነበረ ሲሆን፣ እንደ አዲግራቱ ዉይይት "ዉሳኔው የመንግስት ነው!" በሚል ነበር የተዘለለው።

ጦርነቱ ተካሄደ።

በባድመ ግንባር ነበር የተጀመረው። ማጥቃቱን የጀመሩት ሶስት ክፍለ ጦሮች ከፍተኛ ጉዳት ስለደረሰባቸው፣ 20ኛው ሜካናይዝድ ክፍለ ጦርና አንድ ኰማንዶ ብርጌድ ተጨምሮ፣ ሌሎች ሁለት ክፍለ ጦሮች ታክለው በድጋሚ ተሞከረ። ከፍተኛ ሰብአዊና ማቴሪያላዊ ጉዳት ደርሶብን እቅዱ ሳይፈጸም ቀረ።

በባድመ ውጊያ በእቅዱ መሰረት መሄድ እንዳልተቻለ እየታወቀ፣ በፆረና በኩል ዉጊያው እንዲቀጥል ፃድቃን አዘዘ

የዉጊያው እቅድ መግለጫ የተሰጠው እንፋራ በተባለ ቦታ ላይ ነበር። ፆረና ላይ ልዩ ዝግጅት ተደርጎ ነበር። 12,000 ያህል የትግራይ ሚሊሺያ፤ ከ5,000 በላይ አግላይ እንዲሁም ስንቅና ጥይት አቀባይ፤ በሺህዎች የሚቆጠሩ አህያና ፈረስም ለዚሁ ጦርነት ተሰልፈው ነበር። ለአንድ ሳምንት ያህል ከፍተኛ የጭንቀት ሙከራ ቢደረግም በዚያች ጠባብና ሙት መሬት የተሰለፈው ያ ሁሉ ንብረት፣ መሳሪያ፣ ሚሊሻና አግላይ፣ አህያና ፈረሶች ሳይቀር አንድ ላይ ረገፉ።

የ20ኛው ግዙፍ ሜካናይዝድ ሃይል እግሪ መከል ላይ አመድ ሆኖ ቀረ። ታንኰቹና ተሽከርካሪዎች በሙሉ አረሩ። ሻእቢያ በቀላሉ ከዛለንበሳ፣ ከአዲኳላና ከማይአይኒ አቅጣጫዎች በተጠመዱ መድፎች ሰራዊታችንን ተቀበለው። ይህ የጀግንነት ጉዳይ አይደለም። የኛ የጦር መሪዎች ወታደራዊ ቴክኒክ ከአለማወቅና ከብቃት ማነስ የመጣ ነበር። ሰራዊታችን እንዳለ ገብቶ ረገፈ። ከዚህ እልቂት የተረፉት ወደ ሁዋላ ሸሽተው ገርሁ ስርናይ እና እንትጮ፣ አድዋ ገቡ። ለአንድ ሳምንት የተሞከረው ዉጊያ በከፍተኛ ኪሳራ ከተደመደመ በሁዋላ የጦርነቱ ኣዛዥ የነበረው ጄኔራል ፃድቃን በወቅቱ ማዘዣ ጣብያ ከነበረችው እንፋራ ላይ ስብሰባ ጠራ።


ፃድቃን ስብሰባዉን ሊጀምር ሲል እንባው ቀድሞት ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ። ሁሉም ተሰብሳቢ ተያይዞ መላቀስ ሆነ።

እንፋራ የለቅሶ ቦታ ሆነች።

ፃድቃን በመጨረሻ እንደምንም ራሱን ተቆጣጥሮ ከተረጋጋ በሁዋላ ተሰብሳቢውን ለማረጋጋት ሞከረ። እንዲህ ሲልም ተናገረ፤
  • "እስካሁን ብዙ ጦርነቶች መርቻለሁ። ብዙ ዉጊያዎችን ተዋግቼያለሁ። አይቻለሁ። ሰምቼያለሁ። እንዲህ አይነት መጥፎ ሁኔታ ግን ገጥሞኝ አያውቅም።"



Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: When will these people, see reality?

Post by Zmeselo » 26 Apr 2021, 10:36


H. Cohen knows, what's at stake for Eritrea security. FACT is, not only Eritrea, but whole region can't feel secure until TPLF no longer exits. Wouldn't it then be right for the US, EU & UNSC to call the remainder TPLF-ites to surrender or else face the consequences?

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: When will these people, see reality?

Post by Fed_Up » 26 Apr 2021, 11:44

Good to see the old man is getting through his Demented brain. Eritrea will remain chasing whoever left from the terrorists organization, TPLFISTS. It doesn’t matter how hard and loud the UNSC or EU scream, or paid so called journalists shouting but we will make sure the burial of this evil organization once and for all for our lasting peace.

Woyanus እንዲህ በቀላሉ አንፋታችሁም:: ግና ሓመድ ከነስኸነክን ኢና::

Zmeselo wrote:
26 Apr 2021, 10:36

H. Cohen knows, what's at stake for Eritrea security. FACT is, not only Eritrea, but whole region can't feel secure until TPLF no longer exits. Wouldn't it then be right for the US, EU & UNSC to call the remainder TPLF-ites to surrender or else face the consequences?

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: When will these people, see reality?

Post by Zmeselo » 26 Apr 2021, 14:56

A new meaning, to travelling light! :mrgreen:

Where's he going, btw? To Sudan? It can't be to attack a Mechanized Brigade, with that.?
:lol:


Jaegol
Member
Posts: 1777
Joined: 31 Oct 2019, 20:06

Re: When will these people, see reality?

Post by Jaegol » 26 Apr 2021, 17:48

Where are the blue gloves? 😆😆😆😆👏🏼

Weyni
Member
Posts: 309
Joined: 14 Sep 2007, 18:47

Re: When will these people, see reality?

Post by Weyni » 26 Apr 2021, 19:43

His blue gloves are in the yellow plastic bag :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23828
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: When will these people, see reality?

Post by Fed_Up » 26 Apr 2021, 19:57

To me he looks like they took him out of his cave so he can pôOôp. Our man lost some weight and weakened limbs :x
Zmeselo wrote:
26 Apr 2021, 14:56
A new meaning, to travelling light! :mrgreen:

Where's he going, btw? To Sudan? It can't be to attack a Mechanized Brigade, with that.?
:lol:


Aba
Member
Posts: 4018
Joined: 15 Apr 2011, 17:52

Re: When will these people, see reality?

Post by Aba » 26 Apr 2021, 20:28


Post Reply