Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ቅዥቤው ብልጽግና ከምርጫ በኃላ እንኩዋን ለድርድር ለመብረር ጊዜ እንደሚያንሰው ይታየኛል፡፡ እነሆ ቃል ሰጠሁ፣ ለትዝብት መዝግቡት፡፡

Post by AbebeB » 26 Apr 2021, 13:43

  • ድርድርና ኢትዮጵያን የማዳን ተስፋ ከምርጫ በፊት ብቻ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ስለዚህ ኢዜማ፣ አብንና ብልጽግና ማንነታቸውን እንደገና መርምረውና ከምርጫ ወሬ ተላቀው ወደ ድርድር መምጣት አለበቻው፡፡

  • አለበለዚያ ኢትዮጵያ ለድርድር ጊዜ ስለማታገኝና የሚቀበልም ስለማይኖር ትፈርሳለች፡፡ ይህን ለማለት ተጨባጭና በቂ ምክንያቶች አሉና፡፡