Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Post
by Hameddibewoyane » 26 Apr 2021, 11:18
እነኚ ሰዎች እኮ በመጀመሪያ እራሳቸው ናቸው ነጻ መውጣት ያለባቸው፣ ከዛሬ 47 አመት በፊት ነጻ አውጪ ሆኖ የተመሰረተ ግሩፕ 17 አመት በጫካ 27 አመት አራት ኪሎ ሆኖ እንኳን አይምሯቸው ነጻ አልወጣም እራሱ እያስተዳደረ ነጻ አውጪ ማለት ከማን ነው ነጻ የሚያወጣው ይሄው አሁንም ተመልሶ ጫካ ገባ ነገሩ ጭንቅላታቸውና ክፋታቸው ለጫካ ነው የሚሆነው።