Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Looting and intimidating - deja vu ?

Post by kibramlak » 26 Apr 2021, 06:04

ዶ/ር አብይ መሸጋገርም መሸጋሸግም በምርጫ ብቻ ነው ብሏል፣
በሌላ በኩል፣ የእርሱ ፓርቲ የድምፅ ካርድ በኮሮጆ እያከፋፈለ ነው ተብሎ በማህበራዊ ሜድያ እየተሰራጨ ነው፣፣ እንግዲህ በጉልበት መሸጋሸጉን ሳያስብበት አልቀረም፣፣

በየት ዙረሽ መጣሽ
አንፖል አስገጥመሽ

ያለው ያለ ነገር አደለም

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Looting and intimidating - deja vu ?

Post by Wedi » 26 Apr 2021, 06:09

kibramlak wrote:
26 Apr 2021, 06:04
ዶ/ር አብይ መሸጋገርም መሸጋሸግም በምርጫ ብቻ ነው ብሏል፣
በሌላ በኩል፣ የእርሱ ፓርቲ የድምፅ ካርድ በኮሮጆ እያከፋፈለ ነው ተብሎ በማህበራዊ ሜድያ እየተሰራጨ ነው፣፣ እንግዲህ በጉልበት መሸጋሸጉን ሳያስብበት አልቀረም፣፣

በየት ዙረሽ መጣሽ
አንፖል አስገጥመሽ

ያለው ያለ ነገር አደለም
Please wait, video is loading...

Please wait, video is loading...

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: Looting and intimidating - deja vu ?

Post by kibramlak » 26 Apr 2021, 06:16

@Wedi, thank you for completing my comment !

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: Looting and intimidating - deja vu ?

Post by Wedi » 26 Apr 2021, 06:47

የጋላ አብይ አህመድን የምርጫ ቅስቀሳ ጉድን ተመልክቱ!!

የጋላ አብይ አህመድ ካድሬዎች ማሚዎች የምርጫ ቅስቀሳ ፖስተር እየያዙ እንዲዎጡ እያስገደደ ነው!!

ጠያቂ:- ማሚ አሁን እርስዎ ዝምብለው ከቤት ቢቀመጡ አይሻለዎም?
ማሚ:- ልጅ ማን ያስቀምጠኛል ብለህ ነው!!
:lol: :lol:





ጋላ አብይ አህመድ የምርጫ ካርድ ለካድሬዎች በጆንያ ሲያከፋፍል!! :lol: :lol:

Please wait, video is loading...

Post Reply