Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Masud
Member+
Posts: 8502
Joined: 18 Jun 2013, 09:06

አቤት የዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ዉሸት! በቀደም ወለጋ የአማራ ነው አለ፡: ዛሬ አላልኩም አለ:: ሌላው ዉሸቱ ደግሞ ጄ/ል ታደሰ ብሩ የመሬት አዋጅን ተቃውም ሸፈተ ይላል

Post by Masud » 25 Apr 2021, 13:30

አቤት የዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ዉሸት! በቀደም ወለጋ የአማራ ነው አለ፡: ዛሬ አላልኩም አለ:: ሌላው ዉሸቱ ደግሞ ጄ/ል ታደሰ ብሩ የመሬት አዋጅን ተቃውም ሸፈተ ይላል::
የሽማግሌ ውሸታም ወራዳ!




Abere
Senior Member
Posts: 15350
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቤት የዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ዉሸት! በቀደም ወለጋ የአማራ ነው አለ፡: ዛሬ አላልኩም አለ:: ሌላው ዉሸቱ ደግሞ ጄ/ል ታደሰ ብሩ የመሬት አዋጅን ተቃውም ሸፈተ ይላል

Post by Abere » 25 Apr 2021, 14:05

Masud,

ሻለቃ ዳዊት ዕቅጩን እውነት ነው የተናገረው። በድጋሜ ያረጋገጠው ነገር ቢኖር አሁንም ወለጋ ቀዳማይ ባላባቱ አማራ ነው ብሎ ነው ያረገገጠው። ያብራራው ቢኖር እኔ ወለጋ መወረር አለበት አላልኩም ነው ያለው። እንደ እርሱ ማብራርያ አማራ ወደ ጥንቷ ቢዘን የአሁኗ ወለጋ የመጣውን ጋላ ተቀብሎ በሰላም እየኖረ እንደት አሁን ጋላ አማራን ይውጣልኝ የማለት ድፍረት አገኘ ነው። አማራ በገዛ መሬቱ በሰላም አብሮ መኖር ሲፈልግ ጋላ አምባጓሮ እና የንብረት ውድመት በማድረግ አጠቃላይ ውደቀት እና ኋላቀርነት እያስከተለ ነው የሚል ነው።

Post Reply