ምርጫ ጣብያዎች ተዘግተው ሕዝቡን አናስተናግድም እያሉ ነው:: ምርጫ ቦርድ ስራው ምንድነው?
https://fb.watch/52LhNrm8OG/
Re: የአዲስ አበባ ሕዝብ የመምረጫ ካርድ አለቀ እየተባለ ነው! ለምን? (video)
ባልደራስ ባለው ግዜ ተጠቅሞ ሕዝቡን ማንቃት አለበት::
በተለይ በተለይ ሕዝብ በሚገኝበት ታክሲና አቶብስ መጠበቅያ ቦታ መሰማራት አለባቸው::
https://fb.watch/557R2SBcHJ/
በተለይ በተለይ ሕዝብ በሚገኝበት ታክሲና አቶብስ መጠበቅያ ቦታ መሰማራት አለባቸው::
https://fb.watch/557R2SBcHJ/