ሰዎች ሆይ ታማኝ በዬነ ነበር መሰለኝ የሰልፉ አስተባባሪ
ትናንት ጎንደር ተቃውሞ ሰልፍ የወጣ ህዝብ <<አሁንም የኦሮሞ ደም ደሜ ነው>> አለ። ዛሬ ደግሞ ወለጋ የነቀምቴ ከተማ ህዝብ <<የአማራ ደም ደሜ ነው>> ብሎ ሰልፍ ወጣ :lol:
ትናንት ጎንደር ተቃውሞ ሰልፍ የወጣ ህዝብ <<አሁንም የኦሮሞ ደም ደሜ ነው>> አለ። ዛሬ ደግሞ ወለጋ የነቀምቴ ከተማ ህዝብ <<የአማራ ደም ደሜ ነው>> ብሎ ሰልፍ ወጣ
ሰዎች ሆይ ታማኝ በዬነ ነበር መሰለኝ የሰልፉ አስተባባሪ

ሰዎች ሆይ ታማኝ በዬነ ነበር መሰለኝ የሰልፉ አስተባባሪ
Re: ትናንት ጎንደር ተቃውሞ ሰልፍ የወጣ ህዝብ <<አሁንም የኦሮሞ ደም ደሜ ነው>> አለ። ዛሬ ደግሞ ወለጋ የነቀምቴ ከተማ ህዝብ <<የአማራ ደም ደሜ ነው>> ብሎ ሰልፍ ወጣ :lol:
አንተ ግን ከልብህ የወለጋ ሕዝብ የድጋፍ ሰልፍ ይወጣል ብለህ ትጠብቃለህ እንደ? ትፈራለህ ማለት ነው::