Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ከሸዋ የአማራ ሕዝብ ተጋድሎ አሰተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!

Post by Wedi » 23 Apr 2021, 07:18

ከሸዋ የአማራ ሕዝብ ተጋድሎ አሰተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!

እንደሚታወቀው በ አማራው ህዝብ እንቢተኝነት የመጣው ለውጥ ተብዬ ለአማራው ህዝብ ለውጥ ሳይሆን ነውጥ ይዞበት መቶ ይኸው እስካሁን ድረስ ማህበራዊ እረፍት አጥቶ በየቦታው እየተገደለና እየተፈናቅለ ይገኛል።

ስለሆነም ይህ የዘር ማጥፋት ወንጀል ይቆም ዘንድ ይመለከተዋል ለተባለው አካል በተደጋጋሚ ቢጮህም ጩኸቱ እንደ ሙዚቃ ተቆጥሮ ከመፍተሄ ይልቅ ችግሮች ከቀን ወደ ቀን እየከፉ በመሄዳቸው የሸዋ ህዝብ የማይጠፋ የትግል ችቦውን ለኩሷል።

ዱሮውንም ዶሮ በረጅሙ ሲያስሯት የፈቷት ይመስላታል ይሉ ዘንድ አበው እኛ ከቀን ወደ ቀን ትሻሻላላችሁ ፤ ትለወጣላችሁ፤ ግብር እየከፈለ የሚያኖራችሁን ህዝብ ታገለግላላችሁ ብለን ብንመክር ብናስመክር በሰላማዊ ሰልፍ ብንናገር ልትሰሙን አልቻላችሁም።

ጭራሽ የተላላኪነት መንፈሳችሁ ጭንቅላታችሁ ውስጥ እንደ ጋንግሪን አድጎ ሊሻሻል እና ሊለወጥ የማይችል ደረጃ ላይ መድረሱን ታበስሩን ጀመር።

በመሆኑም ይህን አስመልክቶ የደብረብርሃን እና አካባቢዋ ነዋሪዎች የሚከተለውን የአቋም መግለጫ አውጥተናል።

1) እስካሁን በተለያዩ አካባቢዎች ሲፈጸሙ የነበሩና አሁንም እየተፈጸሙ ያሉ የዘር ማጥፋት ወንጀሎች መንግስታዊ መራሽ መሆናቸውን የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲያውቅልን እንፈልጋለን።

2) እስካሁን በግብር እና በታክስ ስም የምንከፍለው ገቢ ሃገር ከማልማት ይልቅ፤ ማጥፋት ህይወት ከማዳን ይልቅ መግደል፤ ከስላም ይልቅ ሽብር እየተፈጸመበት ስለሆነ እንደ አስፈላጊነቱ ግብር ያለ መክፈል እንቢተኝነት እንጀምራለን።

3) ህዝቡን በማይጠቅም ቢሮክራሲ እና በተጨማለቀ ወያኔ ወለድ መመርያ እና ህግ መሰል ጥልፍልፍ የማንገዛ መሆኑን እናሳውቃለን።

4) እየታረድን እየሞትን እና እየተፈናቀልን የምንኖርበት ሁኔታ ስለማይኖር ራሳችንን በመከላከል ማንኛውም ሁኔታውስጥ ለሚፈጠር ቀውስ ራሱ ህግ አስከባሪ ነኝ የሚለው አካል ሀላፊነትን ይወስዳል።
5) በሸዋ ላይ ልዩ ዞን የሚባል የዳቦ ስም ተሰቶት ለአማራው መታረጃ እና ቄራ የሆኑ ርስቶቻችንን መልሰን የእኛ ለማድረግ እምደምንሰራ እናሳውቃለን።

6) በ ኮማንድ ፖስት ስም አማራው ከፈጣሪው ቀጥሎ መዳኛው የሆነውን ነፍጡን ለማስወረድ የሚደረግን ማንኛውም እንቅስቃሴ የምንቃወም መሆኑንና ትጥቅ እናስፈታለን የሚል ቅዠታችሁ እንደማይሰራ እናሳውቃለን።

7) ሰሞኑን በሰሜን ሸዋ ወረዳዎች ማለትም ኤፍራታና ግድም፣ ቀወት እና አንፆኪያገምዛ ከጥይት ተርፈው የተፈናቀሉ ወገኖች የአስቸኳይ እርዳታ በማድረግ ወደ ቀያቸው እንድትመልሱ እናሳስባለን። ይህን በቸልታ የማታደርጉ ከሆነ ግን ወደ ሌላ የትግል ምዕራፍ እንደምንሸጋግር እናሳውቃለን።

ትመሩናላችሁ ብለን ብንተዋችሁም መምራት ስላቃታችሁ በመምራት ሂደት ውስጥ አጋዥና አስተባባሪ አካል ስለሚያስፈልግ የጎበዝ አለቃ እንዳለ እናሳውቃለን።

9)ማንኛውንም ወጣትን እንዲሁም የጎበዝ አለቃን በተናጠልም ይሁን በቡድን ለማሰር እና ለማስፈራራት ሙከራ ለማድረግ የሚሞክር አካል ላይ እርምጃ የምንውስድ መሆኑን አስረግጥን መናገር እንፈልጋለን።
ከሸዋ የአማራ ህዝብ አሰተባባሪ ኮሚቴ

ሚያዚያ 14/08/2013 ዓ.ም
ሸዋ ደብረ ብርሃን!!!

Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ከሸዋ የአማራ ሕዝብ ተጋድሎ አሰተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!

Post by Wedi » 23 Apr 2021, 07:38

Please wait, video is loading...
:!:
በተለያዮ የአማራ ከተሞች የሚኖሩና "መገደል፣ መታረድ፣ በጅምላ መቀበር፣ የከተሞቻችን መውደም በቃን" በሚል መሪ ቃል ሰላማዊ ሰልም እያደረገ ያለው የአማራ ህዝብ እያሰማቸው ካሉት መፎከሮች የተወሰኑት!! በቃን‼
:!:
Please wait, video is loading...
:!:
ደብረታቦር ደቡብ ጎንደር አማራ
Please wait, video is loading...
:!:
ቡሬ ዳሞት ጎጃም አማራ
Please wait, video is loading...
:!:

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምግብ አድማ ተደርጎል። ትግላችን እስከ ድል ይቀጥላል።
በቃ!


:!:
Please wait, video is loading...
:!:
ደብረ ብረሃን ሸዋ አማራ

Please wait, video is loading...
:!:
ደጀን ጎጃም አማራ

Please wait, video is loading...
:!:
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ከሸዋ የአማራ ሕዝብ ተጋድሎ አሰተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!

Post by Wedi » 23 Apr 2021, 08:04

ወልድያ! ወሎ አማራ!!
Please wait, video is loading...


ደሴ እና ደብረማርቆስ አማራ!!

Please wait, video is loading...

ቲሊሊ! ጎጃም አማራ!!
Please wait, video is loading...

ብቻዬን ብቀር እንኳን በአማራ ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ እቃወማለሁ አንተስ? አንቺስ!? እናንተስ?
Please wait, video is loading...
:!:

ዳንግላ ጎክጃም አማራ

:!:
Please wait, video is loading...
:!:

የአማራ ሕዝብ ተቃውሞ
አማራ ሳይንት፣ ቡሬ፣ አዲስ ቅዳም፣ ቲሊሊ፣ ዳንግላ፣ ደጀን፣ ውጫሌ እና የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተቃውሞውን መቀላቀላቸውን ረፋድ ላይ መረጃዎች ለዝግጅት ክፍላችን ደርሰዋል።


:!:
Please wait, video is loading...
:!:

ጋይንት ጎንደር አማራ

:!:
Please wait, video is loading...
:!:

ደብረ ታቦር ጎንደር አማራ

:!:
Please wait, video is loading...
:!:

ደብረ ብርሃን ሸዋ አማራ

:!:
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ከሸዋ የአማራ ሕዝብ ተጋድሎ አሰተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!

Post by Wedi » 23 Apr 2021, 08:21


.
Please wait, video is loading...

የአማራ ብሄረተኝነት ለፍፁም ነፃነት።

Amhara Nationalism will prevail.

.
Please wait, video is loading...


ገዳያችን የአብይ መንግስት ነው!!!

ጎንደር!

.
Please wait, video is loading...

ጋይንት!

" ከአንድ ጋይንት 70 አጋንንት! "

.
Please wait, video is loading...

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: ከሸዋ የአማራ ሕዝብ ተጋድሎ አሰተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ!

Post by Wedi » 23 Apr 2021, 09:38

“ደርግ ሰው በላና የብዙዎችን ህይወት የቀጠፈ ስለመሆኑ ይነገራል፡፡ እውነት ለመናገር አሁን እየሆነ ያለው በደርግ ዘመነ መንግስት ከሆነው ከቀይ ሽብርም ይብሳል”፡፡
ፓስተር ጻዲቁ አብዶ

.
Please wait, video is loading...
.
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ
.
Please wait, video is loading...
.

ደባርቅ ጎንደር አማራ
.
Please wait, video is loading...

አማራ!!
.
Please wait, video is loading...
.


ዳንግላ ጎጃም አማራ
.
Please wait, video is loading...
.


ምንጃር ሸዋ አማራ
.
Please wait, video is loading...
.


ጋይንት ነፋስ መውጫ አማራ
.
Please wait, video is loading...
.

Post Reply