Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፋ ያለው ኦህዴድ ነው የምንለው በምክያት ነው!! ማስረጃው ይኸውላችሁ!!

Post by Wedi » 22 Apr 2021, 21:47

የአማራን ህዝብ እየጨፈጨፋ ያለው ኦህዴድ ነው የምንለው በምክያት ነው!! ማስረጃው ይኸውላችሁ!!

ከታች ካሉት ፎቶውች ላይ በአመጀመርያው ፎቶ ላይ የሚታየው ትርዒት፣ ኦህዴድ በኦነግ ስም ለሽብር ተግባር ያሰለጠነውን በርካታ ሽብርተኞች ለማስመረቅ የተዘጋጄ መርሃ ግብር ነው፡፡ ከሽብረተኛው ተማራቂ በቀኝ በኩል ደግሞ ይህን የኦህዲኤድ/ኦነግ ጦር ለመመረቅ የሞጦ በርካታ የኦህዴድ ባለስልጣናት የመጡባቸው በርካታ ነጫጭ መኪናዎች ቁመውና ተደርድረው ይታያሉ።

በእነዚህ በርካታ መኪናዎች ይህን ጦር ለመመረቅ ተጠርተው የሄዱት የኦህዴድ ባለስልታናት እነማ ናቸው?

አብይ አህመድ ራሱ የኦነግ መሪ ነው የምንለው በምክያት ነው!!

:!:


:!: