"የንጉስ አጫዋች" በ 2 ሳምንት ዉስጥ እንዲህ ድባቅ ከመታችዉ፣ እዉነተኛዉ ወታደር ብመጣ ምን ይዉጣችዉ ነበር ታድያ?yaballo wrote: ↑16 Apr 2021, 18:38GUDD FELA! .. የታጋይ ጌታቸው ረዳ (ሳኒታይዘር) ምቶች! የትግራይ ሰራዊት ወደ ፈለገው ክልልም ገብቶ ማጥቃት የሚችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል።ተወዛዋዥ ባጫ ደበሌ የወታደር ዩኒፎርም ስለለበሰ ወታደር የሆነ ይመስለዋል ባጫ የንጉስ አጫዋች ነው።
የትግራይ ሰራዊት ወደ ፈለገው ክልልም ገብቶ ማጥቃት የሚችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል። [BRAVO TEGARU JEGANU!! .. እልልልልልልልልልል]
እነ ኣብይ ካሁን በፊት ለሰሩት ስህተቶች እና ሃጥያት ለማረም ነው ይሄ ሁሉ ድራማ እየሰሩ ያሉት።
ባጫ በትግርኛ ፌዝ ማለት እንደሆነ ይታወቃል።
በስራ ምክንያት ወደ ኣዋሳኝ የኣማራ ክልል ቦታዎች ተንቀሳቅሼ ነበር : ሲሸልል እና ሲፎክር የነበረው ሃይል ኣሁንም ብልፅግና ሊያድነው ይፈልጋል እንጂ በራሱ ሊቆም የሚችል ኣይደለም።
ተወዛዋዥ ባጫ ደበሌ የወታደር ዩኒፎርም ስለለበሰ ወታደር የሆነ ይመስለዋል ባጫ የንጉስ አጫዋች ነው።
አብይ ሁሉ ነገሩ ኣሰልቺ እየሆነ ነው። ኣሰልቺ ሁኖም ግን ተውኔቱ መቀጠል ይችላል። ጀነራሎቹም እሱ የሰጣቸው መነባንብ ነው የሚያነበንቡት።
ኢሳያስ እና ኣብይ ጥሩ ትግራዋይ የሚሉት ከገደሉት በኃላ ነው።
የኤርትራ ወታደሮች በየትምህርት ቤቱ የሚፅፉት “20 ዓመት ወደ ኃላ እንደመለሳችሁን 30 ዓመት እንመልሳቹሃለን።” የሚል ነው።
ይሁ ሁሉ መዘባረቅ ግን ሲጨንቃቸው የሚያመጡት ነው። ኣጠፋናቸው የሚሉት ኣመራር ተመልሶ ሲመጣ እና እንዳለ ሲያውቁ ለምን ኣይጨንቃቸው።
እነሱ ንጉሳቸው ያጫውቱ:እኛ ደግሞ እንቀብራቸዋለን።
ካሁን በፊት የመከላከል ስልት ስንከተል ነበር። ኣሁን ግን በፈለግነው ግዜና ሁኔታ የምናጠቃበት ሙሉ ኣቅም ኣለን።
ሉኣላዊነታችን ስናከብር በህግ በተቀመጠው ብቻ ሳይሆን ከዛም በላይ ሂደን እናጠቃለን።
በየግዜው ከሞት ያመለጡ እየመሰላቸው ወደ ደህና ቦታ እየሄድን ነው ብለው ነው የሚያስቡት።
ካሁን በኃላ ግን ባጫ ተናግሯል እያላችሁ ባታስቸግሩኝ።
===
ብጋዜጠኛ ክብሮም ሙሉጌታ.
HERE IS GETACHEW REDA'S INTERVIEW ...
Tigrai Media House: ቆይታ ከታጋይ ጌታቸው ረዳ ጋር 04-16-2021 ንህዝብና ድምፂ ንኹኖ https://gf.me/u/y7k68p
Please wait, video is loading...
SONG: BACHA DEBELE - THE WOYANE POW - DANCING & SINGING ...
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13208
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
