የህዋሃት ተተኪዎች
ዒትዮዽያን ለማፍረስ ኣማራን ለማውደም የተነሳው የውጭ ጠላት በሃሰት የደሮ ዘመድ ነኝ በማለት ሕዋሃትን ኦነግን ኣስታጥቆ በህዋሃት ዘመን የኢትዮዽያን ህዝብ ሲያስጨፈጭፍ ፪፯ ሙሉ መለስ ዘናዊን ቀጥረው። ዛሬ ደሞ ኣገሪቱ አፎይ ህዋሃት ሄደልን ብሎ ወደ አድገቱ እንዳይጓዝ፣ ይሀው የውጪው ሃይል ደሞ፣ ፊቱን ኣዙሮ ወደ ኣማራ ነን ለሚሉ አያደራጀ ይገኛል። ለመሆኑ፣ ኣማራም ሆነ ኢሮሞ፣ መቼ ነው የሚነቁት፣ ገና ትላንት ኣልነበረም እንዴ ቅኝ ተገዢነትን ስንጠየፍ የነበረው። ለመሆኑ፣ ህዝብሀን እንደ ሀዋሃት አያስገደልክ፣ ይችን ኣገር ከግብፅ ጋር ሆና በንቀት ኢትዮዽያ በኛ ምክኛት ለመራባዊኣን ኣስበረከክናት የማለትና የግዛቷን የመስፋፋት ጉዳይ እንጂ ኣማራንማ አስከሚቻላት ግዜ አስከዛሬ አያስቀጠቀጠች ነው። የሚገርመው በሃሰት ኣብይ አንዲህ ኣደረገ በማለት አንደገና ኣገሪቱን፣ ለቅኝ ተገዢነት ለመውሰድ የሚንቀሳቀሰው ኣማራውን ለመከፋፈል የሚራመደው በዚች ኣገር የተገዙ ኣማራ ነን ባዮች ነው። ይህ የባርነት ባህርይ፣ ከህዋሃት ቀጥሎ እያንፀባረቀ ነው። የወጩ ኣላማ ያው ኣባይ ወንዝ፣ ተፈጥሮ ሃብትና ግዛት የማስፋፋት ጉዳይ ነው። የኡቱኦፕያ ህዝብ ያሁኑ ፈተናውን ካላለፈ፣ ለኣንዴና ለመጨረሻ ግዜ፣ በዚች ኣገር ትሞታለች ወየም ቀኝ ግዛት ትሆናለች፣ በዘመድ ነን ሽፋን። ለምንድን ነው ፪፯ ኣመት ሙሉ ህዋሃት ኢትዮፒኣውያንን ሲገደል፣ ኣማራወን ጠላት ሲያደርግ፣ አንደት ነው ኣማራ ነን ባዪች ወደ ኣለም ክስ ያልሄዱት። ይህ ማለት ጁንታዎችና ገብረ ኣበሮች ኣማራ መሳዪች፣ ባማራ ስር የትደበቁ በመጨረሻ አየተጋለጡ ነው። ዓሁን ይህ የውጭ ሃይል ኣይኑን ሁለተኛ ጁንታ የሚረዳው ባማራ ስም ርያደራጀ ነው።