Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 15 Apr 2021, 12:33
ቆምጨው ሀብታሙ አያሌው (አቶ ፕርንስፓል) የክብሪትነት ስራውን ሊገፋበት ፈልጎ ኖሮ ፎቶ ሰረቀ፡፡ ታዲያ ምን ያረጋል፣ እጅ ከፊንጅ ተይዞ ይቅርታ አደከምኩዋችሁ መሰለኝ እያለ ነው፡፡ ገብቶሀል በፕርንስፓል ስልሆነ ነው ይላል ቆምጬው፡፡ ለጥቆም ፎጣ ለባሽ እኮ ነኝ አይክፋህ ብሎአል በገጹ፡፡
አንተስ ፎጣ የምትለብስ ሳትሆን ያልተገፈፈ ቆዳ የምትለብስ መጥፎ እንስሳ (አማራ) ነህ ብሎት አረፈ እጅ ከፍንጅ የያዘው ሰው፡፡
አንባቢ የኦርጂናሉንና የቆማጣ ሌባውን ፎቶ ቀንና ቦታ ያገናዝብ፡፡
ቆምጬው ሰርቆ የለጠፈው ፎቶ (image)
ኦርጂናሉ ፎቶ (image)

-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 15 Apr 2021, 13:56
ሌባው ዘግይቶ በወሬ መቀበያ ጡሩንባቸው በኩልም ተነቅቶብኛል ብሎአል፡፡ ስርቆቴ ያው በሌላ በኩል አመል ነውና አያስቀጣኝም ብሎአል፡፡
የሌባ ዓይነ ደረቅ …
አማራን ማስተማር አድካሚ፤ አማርኛ ለዘመኑ የማይመች ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ፕርንስፕል ለማለት ፕርስንፕል ብያለሁና ተስተካክሎ ይነበብ፡፡ እንደ ቆምጬው ግን ፕርንስፓል አትበሉ, i.e., principle ለማለት፡፡