ስልጤ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ወደ ወገናቸው፣ ወደ ግንዳቸው እየተመለሱ ነው
ግዜ ሁሉን ነገር ያመጣል። ሁሉን ነገር ይለውጣል !!
Re: ስልጤ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ወደ ወገናቸው፣ ወደ ግንዳቸው እየተመለሱ ነው
በክስታኔ አንሾሽላ፣ በሰባት ቤት የገንየ ፣በስልጤ ሴጦ .... አንድ ባህል፣ አንድ ህዝብ፤ ጉራጌ ወንዶቹ ጠንካሮች፣ ሴቶቹ ውቦች፣ ልጆቹ እስማርቶች !!! ኬር ኤቦ !! ኬር ይሁን !!!
Re: ስልጤ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ወደ ወገናቸው፣ ወደ ግንዳቸው እየተመለሱ ነው
የመዕራብ፣ የሰሜንና የምስራቅ ጉራጌ ሁሉ በአንድ መሆኑ የጉራጌ ሕዝብና የጉራጌ ጠቅላይ ግዛትን ወደ ከፍተኛ እድገት የሚያደርስ ጉዳይ ነው !! ኬር ዬሁን !!!