ጁንታው ከተወገደ በኃላ፣ ወደ ነባር ስሙ የተመለሰው ትክክለኛና የጥንቱ ስም ካርታ ላይ ይታያል፡፡ አሹ ወላይታ!
በ2015 ጅጅጋ ነው ወይ ጅግጅጋ ነው የሚል ጥያቄ በዚህ ፎረም አቅርቤ ነበር፡፡ ስያሜው አሁን ተስተካክሎአል፡፡ በጎግል ካርታ ላይም ገብቶአል፡፡ የቀረው ጉዳይ ሶማሌዎች (zoo mali, i.e., ዙ ምን ማለት ነው) ወደ ነባር ዋና ከተማቸው ጎዴ መመለስና ልማታቸውን ማስፋፋት ብቻ ነው፡፡ ጁንታ ይውደም!
Re: ጁንታው ከተወገደ በኃላ፣ ወደ ነባር ስሙ የተመለሰው ትክክለኛና የጥንቱ ስም ካርታ ላይ ይታያል፡፡ አሹ ወላይታ!
እየመጡ ከሆነማ ጁንታው አይውደም፡፡ ሠፈሪና የሚንሊክ ርዝራዥ ይውድም!