Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
tolcha
- Member
- Posts: 3585
- Joined: 27 Feb 2013, 16:51
Post
by tolcha » 05 Apr 2021, 19:19
yaballo wrote: ↑05 Apr 2021, 18:59
AND ...
NOW ETHIOPIA HAS TWO EMPERORS: COMRADE AFEWORQI & COL. ZINABU
. OF COURSE, THE ARRANGEMENT IS A SURE RECIPE FOR A TERRIBLE BLOODSHED ...
☞የኢሳያስ ጦር ኢትዬጲያ ውስጥ እስካለ ድረስ ከሰውየው ጋር ጥሩ ግንኙነት ያለው አካል በጠቅላላ የታጠቀ ሀይል እንዳለው ግልፅ ሊሆን ይገባል!!!
ምሳሌ:
✔ብርሀኑ ይሁን ወይ በለጠ ሞላ ሽመልስም ይሁን አገኘሁ የእነሱ ያላቸው አቅም የሚለካው ከኢሳያስ ጋር ባላቸው ቅርበት ሆኗል!......ለምሳሌ ብርሀኑ እና በለጠ በምርጫ እወዳደራለው የሚል ፓርቲ አመራር ናቸው......ኢሳያስ ከአብይ በተሻለ ለእነዚህ ሰዎች አመኔታ እና ቅርበት ካለው እነዚህ ሰዎች የታጠቀ ጦር እንዲሁም ፓርቲ ሀገር ውስጥ አላቸው ማለት ነው!......አገኘሁ ተሻገር ወይ ሽመልስ ከኢሱ ጋር በሀሳብ ከተግባቡ ከአራት ኪሎ ሳይሆን ከአስመራ የሚመጣን ትዛዝ መስማት ቢጀምሩ ማን ሊያስቆማቸው ይችላል ??ስም ካልሆነ ከአብይ ጋርስ ያላቸው የስልጣን ልዩነት በምን ይለያያል......
ሁለት የመከላከያ ሀይል በአንድ ሀገር ውስጥ ካለ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጀምሮ እስከ ታች ድረስ ሁለት ሁለት በእኩል ደረጃ ስልጣን ያላቸው ሰዎች አሉ ማለት ነው!!
✔✔በጣም ያሳዝናል!!!....የአንዲት ሀገር መሪ ለመሆን ጎረቤት ሀገር ላለ መሪ የሚደረግ የእጅ መንሳት ብልጫ መመዘኛ ሲሆን ማየት ተስፋ ያስቆርጣል!!
@እውነቱን_ብቻ
Two psychos!!! One embarrassed by the other's act!