Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
clear12
Member
Posts: 2273
Joined: 14 Nov 2018, 07:26

የደረጀ ሀብተ ወልድ ከጋዜጠኝነት ወደ ሰባኪነት ቁልቁል ጉዞ!! በእርግጥ ትንሽ እውቀት (high school graduate) ችግር ነው!!

Post by clear12 » 05 Apr 2021, 13:18

የጁንታው ጌታቸውን ማልቀስ ለስብከት መሸቀጫ ማድረግ እንዲሁም ህዝብ ታጋድሎ ያመጣውን የወያኔን መወገድ የአምላክ ተዐምር ፍርድ ነው ብሎ ቀላል ማጠቃለያ(simple conclusion) መስጠት አደገኛ መሃይምነትን ነው የሚያሳየው:: Critical thinking is a skill that allows dereje to make logical and informed conclusion that include observation, analysis, interpretation, reflection, evaluation, inference, explanation, problem solving, and decision making.