Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 7321
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

ኣንቺ ዉሸታም

Post by Naga Tuma » 05 Apr 2021, 00:59

የሚከተለዉን ማንበብ የፈለጋችሁ መጀመርያ ኣፍንጫችሁን ያዙ።

ኣንቺ ዋሽቶ መኖር ሙያ፣ ዉሸት ሃብት የመሰለሽ፣ ጥያቄዉ ማን የበለጠ ይፈሳል ኣይዴለም። ጥያቄዉ ምን ደብቀሽ እና ኣይታይብኝ ብለሽ ነዉ የፈሳሽዉ እና የምትፈሺዉ ነዉ።