Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

@Ethio 360:- ዓይን ያወጣው ፌክ የለቅሶ ቀማኞች ቪዲዮ ሲጋለጥ፡፡

Post by AbebeB » 04 Apr 2021, 11:17

እውነተኛውን ለማወቅ የሚከተለውን በአማራ የተፈናቀሉ የወሎ ኦሮሞዎችን ምስል እና በEthio 360 ለልመና እና ለቅሶ ቅሚያ ጥቅም በ21ኛው ደቂቃ ዩቲየብ ስርጭታቸው ጥቅም ላይ ያዋሉትን ያወዳድሩ፡፡