Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የጁንታው በውጪ ሃገር የአድኑኝ ጩህትና፣ የሃገር ቤት የውሸት ቀረርቶ!

Post by Ejersa » 03 Apr 2021, 07:20

ጁንታው ያው ሞቶም ውሸት አያቆሙም እንደተባለው.....የጁንታው ‘ቀንደኛ’ መሪዎች እየተንቀጠቀጡ የሚሰጡት የውሸት መግለጫ ውሸት ለሚግቱት ደጋፊያቸው ማጽናኛ ናቸው። የውሸት አባታቸው ስዩም መስፍን በድምጸ ወያነ የመጨረሻው ቃለ መጠይቅ ላይ " ኢትዮጵያ ውስጥ በ ሁሉም አቅጣጫ እና ድምበር እሳት ጭረናል" ብሎ የ ሱዳንን እና የቤንሻንጉልን ሴራ በግልፅ ነግሮን ነበር። በመጨረሻ ግን በዚህ መልኩ ወደ ሲዖል እሳት ወርዷል። የስዩም የውሸት ተማሪውም በየ ጉድጓዱ በቃሬዛ እየተጓጓዘ ሰሞኑን ተክለፍልፏል፣ እጣውም የስዩም መስፍን እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።

Weyane.is.dead
Member+
Posts: 6796
Joined: 19 Oct 2017, 11:19

Re: የጁንታው በውጪ ሃገር የአድኑኝ ጩህትና፣ የሃገር ቤት የውሸት ቀረርቶ!

Post by Weyane.is.dead » 03 Apr 2021, 09:04

Weyane is duket now. As such from now on we shall refer to tplf as duket :lol: :lol: :lol:


Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

Re: የጁንታው በውጪ ሃገር የአድኑኝ ጩህትና፣ የሃገር ቤት የውሸት ቀረርቶ!

Post by Ejersa » 03 Apr 2021, 11:46

የወታደር ዩኒፎርም ያልለበሱ የጁንታ ህወሓት ሽፍታ ታጣቂ ሲዋጉ ጀግኖች ተጋዮች ተብለው በትግራይ ዲያስፖራ ይሞካሻሉ እየተዋጉ ሲገደሉ ግን ሲቪልያን ሞቱ እያሉ ፕሮፖጋንዳ ይሰራሉ።

በውሸት ፕሮፖጋንዳ ተደናግሮ ወደ በርሃ የወጣ የትግራይ ወጣት በየቀኑ እንደቅጠል እየረገፈ ነው። የትግራይ ወጣት ይሄ አይገባውም፤ጥቂቶች በውጪ ሁነው ለራሳቸው ኑራቸው አደላድለው ለምስኪኑ የድሃ ልጅ እያሞኙ የጥይት እራት እንዲሆን ማድረግ ታሪክ ይቅር የማይለው ወንጀል ነው።

ከህፃን እስከ አዋቂ ታገል ብለው ጥሪ ያቀረቡት የጁንታ ህወሓት አመራሮች በጦር ወንጀል ሊከሰሱ ይገባል። እድሜው ለውትድርና ያልደረሰ ሰው ወታደር ሁን ብሎ። መቀስቀስ አለማቀፍ ወንጀል ነው። ጁንታ ህወሓት እኔ ከሌለሁ ሰርዶ አይብቀል አይነት አካሄድ እየተከተለ ሲሆን ፤ጥቂቶች ጥቅም የቀረባቸው ደሞ በየጎዳናው እየተንከባለሉ በመጮህ ላይ ናቸው።

የትግራይ ዲያስፖራ ስለትግራይ ህዝብ ሳይሆን ህወሓት ለመመለስ ነው እየተሯሯጠ ያለው ነገር ግን ይሄ አይሆንም ህወሓት ማለት አየር ላይ የተበተነ ዱቄት ስለሆነ።

የትግራይ ህዝብ የሚጠቅመው በሰላም የፈለገውን መንግስት መርጦ ልማቱ ማስቀጠል ነው። ከዚህ ውጪ ያለው አማራጭ የጥፋት መንገድ ነው።

Post Reply