Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 02 Apr 2021, 19:16
yaballo wrote: ↑02 Apr 2021, 18:44
PHOTO+ REPORT:
"Those who do not learn from history are doomed to repeat it" .. የዛሬ 48 ዓመት ወሎ በረሃብ ሲረግፍ ኃ/ሥላሴ ለዉሾቹ ደግሶ ከሃበሻ ኤሊትች ጋር ሲጨፈር ነበር | ዛሬ ወሎ ሲራብና ሲጨፈጨፍ ኮ/ል አብይ የ3ኛ ዓመት የንግስና በዓሉን ከከወይጦና ጉዴላ አሽቃቦቹ ጋር በደማቅ ፌሽታ እያከብረ ነው..
PHOTO:
Haile selassie era & the Wollo famine (1974) ..
PHOTO:
7th emperor's era & Wollo tragedy (2021)
"የወሎ ሕዝብና የፖለቲካ ነጋዴዎች።
ልክ የዛሬ 48 ዓመት (1973-1974) አጼ ኃ/ሥላሴ ዉሾቹን በብር ሣሃን ሥጋ ሲመግባቸዉ በወሎ ድርቅ ምክንያት በመቶ ሺህ የሚቆጠር ሕዝብ በረሃብ ይረግፍ ነበር። ከዉጪ የሚመጣዉ ዕርዳታ ለሠራዊቱ ግንባታ ይዉል ነበር።
በዚሁ ወቅት Jonathan Dimbleby የተባለዉ እንግልዛዊ ጋዜጠኛ በድብቅ የወሎን ረሃብ በመቅረጽ በረሃብ የሚረግፈዉን ሕዝብ ቪዲዮና ፎቶ በአንድ በኩል፣ በሌላ በኩል ደግሞ ንጉሱ ዉሾቹን በሠሃን ሥጋ ሲያበላ ለዓለም ሕዝብ አጋለጠ። ያ በሕዝቡ ዘንድ ንዴትን በመቀስቀስ የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ንቅናቄ አስነስቶ ሠራዊቱም ንቅናቄዉን ተቀላቀለ። ንጉሱም ስለ ረሃቡ ሲጠየቅ፣ እኔ ስለወሎ ረሃብ የሰማሁት ነገር የለም፣ እንደራሴዬም የነገረኝ ነገር የለም በማለት ካደ። ነገር ግን ክህደቱ ከሥልጣን ከመወገድ አላዳነዉም። የተማሪዎች ንቅናቄና የሠራዊቱ አባላት ንጉሱን ከሥልጣን አስወገዱት።
ልክ የዛሬ 37 ዓመት ( 1984-85) ሌላ የወሎ ድርቅ የ400,000 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ። ይህ ድርቅ የተፈጥሮ ብቻ ሳይሆን በጦርነቱ የተነሣ ሰዉ ሰራሽ ረሃብ ነበር። በተመሳሳይ ወቅት ደግሞ ደርግ 10ኛዉን የአብዮት በዓልና የኢሠፓ ምሥረታን ለማወጅ በአገራችን ታይቶ የማይታወቅ በትንሹ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የፈጀ፣ ለበዓሉ ሲባል ዉስኪ በመርከብ ተጭኖ የገባበት የተለየ በዓል ነበር።
ታላቁ ቤተ መንግስት ፊት ለፊት ያለዉ የኢሠፓ ጉባኤ አደራሽ የተመረቀበት፣ ከጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ፊት ለፊት ያለዉ ያልታወቀ ወታደር ሐዉልት/የትግላችን ሐዉልት/ የተመረቀበት፣ እዚያዉ ሐዉልቱ አጠገብ ያለዉ በተለያየ ቀለም ያሸበረቀዉ የዉሃ ፋዉንቴን የተመረቀበትና አዲስ አበባ በኮሪያ እክስፐርቶች በደማቅ መብራቶች አሸብሪቃ Pyongyang የመሰለችበት ጊዜ ነበር። በዚህ ምክንያት ልክ እንደ ንጉሱ ዘመን የወሎዉ ረሃብ የፓርቲዉን ምስረታ ገጽታ እንዳያበላሽ ተብሎ እንዳልተሰማ ተደብቆ እንዲቆይ ተደርጓል። በዚህም ምክንያት በሺዎች የሚቆጠር ሕይወት ረግፈዋል።
ልክ በዛሬዋ ዕለትና በአሁኗ ሰዓት ደግሞ በአንድ በኩል የወሎ ሕዝብ በተለይ በወሎ ኦሮሞዎች ላይ የአማራ ልዩ ኃይል በከፈተባቸዉ ጦርነት ቤት ንብረታቸዉ ተቃጥሎ ከ80,000 ሕዝብ በላይ ያለመጠለያ ሜዳ ላይ ተጥሎ በረሃብ እያለቀ ይገኛል። ከዚያም አልፎ በደርግ ዘመን በረሃቡ ምክንያት ከቄዬያቸዉ ተፈናቅለዉ ወለጋ ዉስጥ በሠፈሩት የወሎ ሕዝብ ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ ተደርጎባቸዋል። ከ4 አስርተ ዓመት በኋላ እንኳ ከቄዬያቸዉ ርቀዉ በሠላም በሚኖሩበት አገር በጅምላ የተጨፈጨፉበት ሳምንት ላይ ነን።
በተጨማሪም በትግራዩ ትርጉም የለሽ ጦርነት የተፈጸመዉን የጦር ወንጀሎችን የዓለም ሜዲያዎች እየተቀባበሉ ልክ እንደ Jonathan Dimbleby ለዓለም ሕዝብ እያሳወቁ ባሉበት ወቅትና ከ500 በላይ ሴቶች በኤርትሪያና በኢትዮጵያ ሠራዊት እንዲሁም በአማራ ሚሊሻ የተደፈሩበት ወቅት ላይ ነን።
በሌላ በኩል ደግሞ ልክ በዛሬዉ ዕለትና በአሁኗ ሰዓት የኮ/ል አብይ የሦስተኛ ዓመት የንግስና በዓላቸዉ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል። ልክ ኃ/ሥላሴ ዉሾቹን ሰብስቦ ይመግባቸዉ እንደነበር እንደዚሁም ኮ/ል አብይ ባለሥልጣናቱን ሰብስቦ ግብር እያበላ ይገኛል። እንኳን ለሦስተኛዉ ዓመት የንግስናዎ በዓል አደረሰዎት።
Those who do not learn from history are doomed to repeat it. George Santayana. Dandana Bafkane"
Hmm...
Instead of your sterile and boringly repetitive teret teret begindeberet yazugn liqequgne end inshilaalit be kerexit style of non stop rantings, why don't you man up and tell us as to why half of the good Tigriyan people have been starving so much for more than 35 years to the present while your golden race the tplf oligarchs were swimming in money and bathing with honey, honey. Just tell us why please instead of pointing your short finger at others while your long fingers are all pointing back at you and laughing loud at your paranoid behavior. 
-
tolcha
- Member
- Posts: 3585
- Joined: 27 Feb 2013, 16:51
Post
by tolcha » 02 Apr 2021, 20:16
sun wrote: ↑02 Apr 2021, 19:16

"Sun", atti raqqaa hare'e ti. I have never seen a person who is phacked up by OPDO like you. You always negate facts in order to fill your MF belly. Maali namni gadeemtun akkanna?