Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42516
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by Horus » 02 Apr 2021, 14:13

ጃል መሮ ሃቁን ነገርንኮ ! በቃ ! በኦሮሞ ጄኔራሎች የሚመራው የኢትዮጵያ ጦር ጃል መሮን የማይወጋው ለዚህ ይሆን? በትግሬ ያን የመሰለ ቁርጠኛ ምት ሲያደርግ፣ በኦነግ ሽፍቶች ላይ መሽኮርመሙ ያው የዘር ነገር ይሆን?? በትህነግ ሽፍታና በኦነግ ሽፍታ መሃል ያለው ልዩነት ምን ይሆን??

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by Wedi » 02 Apr 2021, 14:22

Horus, I think you are wrong..

This poll says otherwise. with more than 39,000 voters more than 88% of them say the Killings in Wollega and Benshangule are being carried out by the government itself!!

በወለጋ አማራን እየጨፈጨ እና እየገደለ ያለው ራሱ መንግስት መሆኑን አንድ ጥናት አረጋገጠ!!

90% የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በኦሮምያ ክልል በወለጋ በአማራ ህዝብ ላይ እየተደገረ ያለው ጭፍጨፋ በመንገግስ እየተፈፀመ ያለለ ነው ብሎ እንደሚያምን አንድ ጥናት አረጋገጠ፡፡ @EthioTube ባዘጋጀውና ከ39 ሺህ በላይ ህዝብ በኦን ላይን ድምፅ በሰጠበት በዚህ አስተያየት 88% የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በወለጋ አማራን እያረደ እየገደለ ያለው መንግስት ነው ብሎ ያምናል፡፡

Please wait, video is loading...
:!:
:!:

To your surprise, This poll proves what OLF commander said to VOA yesterday during his interview

"መንግስት እየገደለ በኛ ያሳባል.." ሲል ጃል ማሮ ማምሻውን ለአሜሪካ ድምጽ ተናገረ

"ድርጅታችን በስነ ምግባር የታነጸ ነው እንደዚህ አይነት ዘግናኝ የዜጎች ጭፍጨፋ የምናደርግበት ምንም ምክንያት የለንም! ድርጊቱን እናወግዛለን የሰው ልጅ እንዴት የቁማር መጫወቻ ይሆናል..? ሲል ጃል መሮ ማምሻውን ለአሜሪካ ድምጽ ገልጿል

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by AbebeB » 02 Apr 2021, 14:33

Horus wrote:
02 Apr 2021, 14:13
ጃል መሮ ሃቁን ነገርንኮ ! በቃ ! በኦሮሞ ጄኔራሎች የሚመራው የኢትዮጵያ ጦር ጃል መሮን የማይወጋው ለዚህ ይሆን? በትግሬ ያን የመሰለ ቁርጠኛ ምት ሲያደርግ፣ በኦነግ ሽፍቶች ላይ መሽኮርመሙ ያው የዘር ነገር ይሆን?? በትህነግ ሽፍታና በኦነግ ሽፍታ መሃል ያለው ልዩነት ምን ይሆን??
Horus,
የኦነሠን አሠራር የተጠራጠርከው የኦነሠ አባላት በየከተማው ሲገቡ ጫማ አንደሚያስጠርጉ ስላላየህ ነው ማለት ነው፡፡ ለምን እንደማትደግፋቸው አሁን ነው የገባኝ፡፡ ወደ እነርሱ ሂድና አንድ ጫማ ስትጠርግላቸው አንድ ስናይፐር ትቀበላለህ፡፡ የጉራጌ ህልም ፓለቲካ ሳይሆን ከጫማ ጽዳት ጋር የተያያዘና ከዚያ አያልፍም ብዬ ነው እኮ፡፡

Horus
Senior Member+
Posts: 42516
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by Horus » 02 Apr 2021, 15:38

Wedi wrote:
02 Apr 2021, 14:22
Horus, I think you are wrong..

This poll says otherwise. with more than 39,000 voters more than 88% of them say the Killings in Wollega and Benshangule are being carried out by the government itself!!

በወለጋ አማራን እየጨፈጨ እና እየገደለ ያለው ራሱ መንግስት መሆኑን አንድ ጥናት አረጋገጠ!!

90% የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በኦሮምያ ክልል በወለጋ በአማራ ህዝብ ላይ እየተደገረ ያለው ጭፍጨፋ በመንገግስ እየተፈፀመ ያለለ ነው ብሎ እንደሚያምን አንድ ጥናት አረጋገጠ፡፡ @EthioTube ባዘጋጀውና ከ39 ሺህ በላይ ህዝብ በኦን ላይን ድምፅ በሰጠበት በዚህ አስተያየት 88% የሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ በወለጋ አማራን እያረደ እየገደለ ያለው መንግስት ነው ብሎ ያምናል፡፡

Please wait, video is loading...
:!:
:!:

To your surprise, This poll proves what OLF commander said to VOA yesterday during his interview

"መንግስት እየገደለ በኛ ያሳባል.." ሲል ጃል ማሮ ማምሻውን ለአሜሪካ ድምጽ ተናገረ

"ድርጅታችን በስነ ምግባር የታነጸ ነው እንደዚህ አይነት ዘግናኝ የዜጎች ጭፍጨፋ የምናደርግበት ምንም ምክንያት የለንም! ድርጊቱን እናወግዛለን የሰው ልጅ እንዴት የቁማር መጫወቻ ይሆናል..? ሲል ጃል መሮ ማምሻውን ለአሜሪካ ድምጽ ገልጿል

ወዲ፣ ህዝቡ መንግስት ነው ተጠያቂው ሲልኮ ጂኖሳይዱን ለማቆም እርምጃ ባለመውሰዱ እንጂ የኢትዮጵያ ሰራዊት ተደብቆ ዘር ያጠፋል ማለታቸው አይደለም ። ግ ን ያገር መከላከያ ትህነኝ እንዲያ ሲመታ ኦነግን ለምን አዘነለት ነው አሁን የህዝቡ ትክክለኛ ጥያቄ!

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by AbebeB » 02 Apr 2021, 16:02

Horus wrote:
02 Apr 2021, 14:13
ጃል መሮ ሃቁን ነገርንኮ ! በቃ ! በኦሮሞ ጄኔራሎች የሚመራው የኢትዮጵያ ጦር ጃል መሮን የማይወጋው ለዚህ ይሆን? በትግሬ ያን የመሰለ ቁርጠኛ ምት ሲያደርግ፣ በኦነግ ሽፍቶች ላይ መሽኮርመሙ ያው የዘር ነገር ይሆን?? በትህነግ ሽፍታና በኦነግ ሽፍታ መሃል ያለው ልዩነት ምን ይሆን??
Horus,
የኦነሠን አሠራር የተጠራጠርከው የኦነሠ አባላት በየከተማው ሲገቡ ጫማ አንደሚያስጠርጉ ስላላየህ ነው ማለት ነው፡፡ ለምን እንደማትደግፋቸው አሁን ነው የገባኝ፡፡ ወደ እነርሱ ሂድና አንድ ጫማ ስትጠርግላቸው አንድ ስናይፐር ትቀበላለህ፡፡ የጉራጌ ህልም ፓለቲካ ሳይሆን ከጫማ ጽዳት ጋር የተያያዘና ከዚያ አያልፍም ብዬ ነው እኮ፡፡

Abere
Senior Member
Posts: 15333
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by Abere » 02 Apr 2021, 16:16

The Amhara ethnic cleansing/genocide in Wollega province is carried out by OLF/ODP-PP. The question should not be who carried out, rather it should be is Abiy Ahmed mischievously behind this scheme. ODP-PP and ONEG-Shene are OLF, they are operating wings of OLF. There is no difference between Jal Mero and Shimelis Abdissa (PP-Jalmero). Those of us entertaining the question which one while there is only one OLF with different names are hurting Ethiopians by obfuscating or confusing the people. ODP-PP is a terror sponsoring OLF branch. I can't wait for God to close down their genocide shop, bankrupt then and point blank busted like Seyoum Mesfin and other headless TPLF thugs. ODP-PP/ONEG-Shene are operating in sync hand in hand. Let's stop the joke. I will advise all the Amhara and other Ethiopians living in Wolega province to be disobedient to any meetings called by ODP-PP or Oneg-Shene and to form a vigilante and strike before these animals strike them.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by AbebeB » 02 Apr 2021, 16:21

Abere wrote:
02 Apr 2021, 16:16
The Amhara ethnic cleansing/genocide in Wollega province is carried out by OLF/ODP-PP. The question should not be who carried out, rather it should be is Abiy Ahmed mischievously behind this scheme. ODP-PP and ONEG-Shene are OLF, they are operating wings of OLF. There is no difference between Jal Mero and Shimelis Abdissa (PP-Jalmero). Those of us entertaining the question which one while there is only one OLF with different names are hurting Ethiopians by obfuscating or confusing the people. ODP-PP is a terror sponsoring OLF branch. I can't wait for God to close down their genocide shop, bankrupt then and point blank busted like Seyoum Mesfin and other headless TPLF thugs. ODP-PP/ONEG-Shene are operating in sync hand in hand. Let's stop the joke. I will advise all the Amhara and other Ethiopians living in Wolega province to be disobedient to any meetings called by ODP-PP or Oneg-Shene and to form a vigilante and strike before these animals strike them.
Abere,
አለንጋ ጣቱ ፋኖ ለምን አላዳናቸውም ታዲያ፡፡ ቆማጣ ና ፈሪ ነው ያልኩህ ያለምክንያት አልነበረም፡፡ ቂል ነህ!

gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by gearhead » 02 Apr 2021, 16:29

So says the the roadmap thieves who are behind every tragedy of ethiopia for the past 3 years and the irreversibly damaged way forward.

OLA has asked for a third party investigation! You are afraid that your devilish ways is to be found.

Gurage peddlers are the worst thing that ever happened to ethiopian politics; alas, many will fund out after it is way too late!

Abere
Senior Member
Posts: 15333
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by Abere » 02 Apr 2021, 16:37

AbebeB ( ቆራጣ እራስ ቅል - scarecrow)

የዘመዶችህን ቆራጣ ራስቅል የማሻላ ወፍ መጠበቂያ የእንጨት ላይ ማስፈራርቾ አድርጎልሃል - ኣለንጋ ጣቱ። ወትሮም ይኸ አቅም ያላገናዘበ ዓፋችሁ ነው ቅጣት ያመጣባችሁ:: ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለዋል ሞኝ። የመልስ ምት ቃታው ወለጋ ላይ እንደሚሆን ነብይ መሆን ኣየስፈልግም:: ጅል!

Dawi
Member
Posts: 4311
Joined: 30 Aug 2016, 03:47

Re: በወለጋና በኒሻንጉል ጂኖሳይድ የሚያካሂደው የኦሮሞ ነጻ አውጭ ጦር ነው !! ኦሮሞች ለምን ይደብቃሉ?

Post by Dawi » 02 Apr 2021, 17:19

AbebeB wrote:
02 Apr 2021, 16:02
Horus,
የኦነሠን አሠራር የተጠራጠርከው የኦነሠ አባላት በየከተማው ሲገቡ ጫማ አንደሚያስጠርጉ ስላላየህ ነው ማለት ነው፡፡ ለምን እንደማትደግፋቸው አሁን ነው የገባኝ፡፡ ወደ እነርሱ ሂድና አንድ ጫማ ስትጠርግላቸው አንድ ስናይፐር ትቀበላለህ፡፡ የጉራጌ ህልም ፓለቲካ ሳይሆን ከጫማ ጽዳት ጋር የተያያዘና ከዚያ አያልፍም ብዬ ነው እኮ፡፡
ዱቄቱ፡

ጉራጌ በዕውቀት ወደ ከፍታ በመሄዱ የጫማ መጥረጉን ሥራ ለሌሎች በአብዛኛው አሳልፏል፣ አዲሳባን መመልከት በቂ ነው፤

ቀጣፊው ዱቄቱ! እንደ አባባልህ ከሆነ ግን፣ ወደ አስመራ የድሮ ሙያህ ለመመለስ ዝግጅት ላይ እንዳለህ ያሳብቃል፣

ድሮም በቅጥፈት የበላይ መሆን ወደ ውድቀት እንደሚያደርስ ተነግሮህ ነበር፣

ቁልቁል ይነግድ አባክና! :lol:

Post Reply