Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኦሮሚያ ውስጥ የሚንቀሣቀሠው የአማራ መንግስት መብራትና ኔትዎርክ ከወለጋ ዘግቶአል፡፡ በውጤቱም ሠፋሪ ይበራል፡፡

Post by AbebeB » 02 Apr 2021, 13:51

ይኽው ነገርናችሁ፡፡ ሀበሾች አሁን ነው መጮህ ያለባችሁ፡፡ ጃል መሮም በተደጋጋሚ የኦነሠን ከጅምላ የሀበሾች ጥላቻ ነጻ የሆነ ፍላጎት አስታውቆአል፡፡ የአብይ አማራ መራሽ የአብይ መንስት ለምርጫ ማድመቂያ ሠፋሪን ማስተንፈስ እንደ ታክቲክ ያሰበ ይመስላል፡፡ ከዚያ ሰውዬው ብቅ ይልና ወላሂ ወላሂ አልጎዳችሁም ይላል፡፡ በውጤቱ ደንቆሮው (በቀቀኖቹን ማለቴ ነው) ሀበሻ ደግሞ በኦሮሞ ላይ ያለቅሣል ማለት ነው፡፡