ሀብታሙ አያሌው በተለመደው የአዞ እንባው በዛሬ ወሬያቸው አንድ ተገቢ ጥያቄ አቅርቧል፡፡ ደሀው አማራ የት ይህድ በማለት? በቀቀኑ ለጠየቀው ተገቢ ጥያቄ ቀላል እና አመክኖአዊ መልስ ደግሞ እነሆ!
1. ሠፋሪው አማራ ከሠፈረበት የኦሮሚያ አካባቢ (ወይም ሌላ አገር/ክልል) የትም መሄድ አይጠበቅበትም፡፡
2. ሠፋሪው አማራ ግን ከአማራ አገር ይዤ የመጣሁትን ባህል ቋንቋና የበላይነት ስነልቦና ግን መተው መቻልና የሠፈረበትን አገር፣ ሕዝብ፣ ሕግና ርዓት አክብሮ በእኩልነት መኖር ይጠበቅበታል፡፡
3. ሠፋሪው አማራ ከቅግኝ ገዥ ርዓት ጋር በመተባበር የአማራን የበላይነት በመጠበቅ ሕልውናዬን አረጋግጣለሁና ለወራሪው መንግስት በስለላና ሌሎች የጽጥታ ዘርፎች በግልጽና በስውር መስራት ማቆም መቻል አለበት፡፡
4. በደሀው ሠፋሪ አማራ ስም የአማራ ፓለቲካ ዳቦ ለማመቻቸት የሚጥሩትና ለዚህም ጸያፍ ዓላማቸው ደሀውን ያልሆነ ምክር እየመከሩ በሞቱና ጉዳቱ ደግሞ ተመልሠው የሚያለቅሱ የአማራ ሚዲያዎች (Ethio 360, zHabesha, ESAT, etc)፣ የአማራ ምሁራንና ሌሎች ከሠፋሪው የተገኘን ነን የሚሉት ሁሉ ወደ ትክክለኛና ፍትሀዊ መስመር ገብተው የብሔር/ብሔረ-ሠቦችን አገራዊ ማንነት መቀበል መቻል ከዋነኞቹ ናቸው፡፡ ይህ ከሆነ ሌላ የሚፈጠር ችግር አይኖርም፡፡ ብዙ ሠፋሪዎች በዓለም ዙርያ (ለምሳሌ በአሜርካ በነጻነት ከሚኖሩት ሠፋሪዎች) ከሠፈሩት ኦሮሚያ ውስጥ የሠፋሩ አማራዎች ጉዳይም የተለዬ አይደለምና፡፡
ከዚህ በታች የተያያዘው የቪዲዮ ይዘት አማራ ክርስቲያን ነኝ እያለ ለሚያስብ፣ የወሎ ሙስሊሞችን በአማራነት ስም እገደለና እያስገደለ የፓለቲካ ጥቅማ ጥቅም ይቃርማል የሚል ነው፡፡